ዕቁብ መጣል ይፈልጋሉ? ========== ሳይወጡ ሳይወርዱ በዲጂታል ዕቁብ (Digital Equb) በሚፈልጉት አማራጭ እቁብ ጥለው ውጥንዎን ያሳኩ፡፡ • የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን ከ http://onelink.to/pm8mtg አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑና ይመዝገቡ፡፡ • የእቁብ ክፍያዎን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ይክፈሉ፡፡ • የዕጣ አወጣጡን ቀጥታ በስልክዎ ይከታተሉ፡፡ 18.7K viewsH, 07:43