Get Mystery Box with random crypto!

'ፅዱ ኢትዮጵያ- ኑሮ በጤና'' መርሐ ግብር በሀዋሳ ከተማ በይፋ ተጀመረ፡፡ ************* | Commercial Bank of Ethiopia - Official

"ፅዱ ኢትዮጵያ- ኑሮ በጤና'' መርሐ ግብር በሀዋሳ ከተማ በይፋ ተጀመረ፡፡
*************
ህብረተሰቡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ ሂሳብ ቁጥር 1000631326572 ድጋፍ በማድረግ በሀዋሳ ከተማ ደረጃቸውን የጠበቁ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት እና በመንከባከብ ከተማዋን ለኑሮ እና ለኢንቨስትመንት ምቹ እና ማራኪ እንድትሆን ለማስቻል የሚደረገውን ጥረት እንዲያግዝ ጥሪ ተላልፏል፡፡