Get Mystery Box with random crypto!

Bule Hora University

የቴሌግራም ቻናል አርማ bulehorauniversity — Bule Hora University
የሰርጥ አድራሻ: @bulehorauniversity
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.79K
የሰርጥ መግለጫ

Bule Hora University Official telegram

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2022-11-18 15:43:05
1.5K viewsTsega, 12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 15:42:35
1.5K viewsTsega, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 15:42:34 ህዳር 09/2015
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ለኮሌጁ የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በመውጫ ፈተና (exit exam) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር አከናወነ::

የኮሌጁ የ2015 ዓ.ም ተመራቂዎች በተገኙበት የመውጫ ፈተና አስፈላጊነት፣ምንነት፣አላማ፣የአሰጣጥ ሂደት እና ሌሎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና አፈፃፀም ሂደቶች በኮሌጁ ዲን መ/ር ንጉሴ ጎዳና በስፋት ተብራርተዋል::
የመውጫ ፈተናው የምሩቃንን ብቃት እና ጥራት ለማሻሻል በእውቀት፣በክህሎት እና በአመለካከት የበቁ ምሩቃንን ለማፍራት የታሰበ እንደሆነም የኮሌጅ ዲኑ አስረድተዋል። ከተማሪዎች በመውጫ ፈተናው አተገባበር ለተነሱ ጥያቄዎች የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ም/ዲን መ/ር ባይሳ ቡሳ ምላሽ እና ማብራሪያ በመስጠት በጥልቀት ማንበብ እና ከመምህራን ጋር በትስስር መስራት አስፈላጊ ስለመሆኑ ጠቁመዋል።ተመሳሳይ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የዝግጅት ስራዎች በትምህርት ክፍል (Department)ደረጃ በቀጣይነት እንደሚደረጉም በመድረኩ ተገልጿል።

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
ለላቀ ለውጥ እንተጋለን!
1.6K viewsTsega, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 17:28:31
የቅጥር ማስታወቂያ! Beeksisa Qacarrii
3.4K viewsTsega, 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 12:00:52
3.6K viewsTsega, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 12:00:33
3.5K viewsTsega, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 12:00:15
3.3K viewsTsega, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 11:59:53
3.2K viewsTsega, 08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 11:59:41
3.1K viewsTsega, 08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ