Get Mystery Box with random crypto!

Blackangel

የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel B
የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel
የሰርጥ አድራሻ: @blackangeleth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.38K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-06-08 18:03:42
የብላክኤንጅልን ኮኮዋ ክሬም በውስጡ ኮኮዎ ፍሬ ሰላለዉ ቆዳዎን ለረጅም ሰዓታት እርጥበት እንዲኖረው በማድረግ መሰነጣጠቅን ይከላከልልናል ዎጋው 399ብር ነው።

#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
141 views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 17:35:57
እንደ ማር ለሚያበራ ፊት የብላክኤንጅልን የማር ፌስማስክ ይጠቀሙ ዎጋው 380ብር ብቻ ነው። #Blackangel #Skincare #Makeup #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
277 views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 16:23:34
የፈለጉትን ቅርጽ ለመሳል ላይነራችን ምቹ መሳያ ያለው ሲሆን አብረቅራቂ ጥቁር እና ቀኑን ሙሉ የሚቆይ ነው! #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
348 views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 14:48:52
ለጠንካራ ውብ ሴት ደማቅ ቀለሞች
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
408 views11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 19:24:01
ውብ እና ፋሽን የሆኑ ብላክኤንጅል የፀጉር ቀለም አሁን በገበያ ላይ!!! ከወጣቶች እስከ አዋቂ የሚሆኑ አዳዲስ ደማቅ እና ፍክት የሚያረጉ ቀለሞች ይዘን መተናል።

5 ዓይነት ቀለሞች አሉን መጠናቸውም 100ml ይይዛል ።

ጐልደን - ወርቃማ
መለስ ያለ ቡኒ
ፅጌሬዳ ቀይ
ላይት ሊነን -ተልባ ቀለም እና
ተፈጥሯዊ ጥቀር

ከቀለሙ ጋርም 6 እቃዎችን ይዟል :-
ጓንት
መቀላቀያ እቃ
ብሩሽ
የፀጉር መሸፈኛ
የጆሮ መሸፈኛ እና
ጋዎን አብሮት አሉት።
#Blackangel#hairdye#lipstick#eyeliner#eyebrow#beauty#ethiopia#eastafrica
468 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 16:48:29
የብላክኤንጅልን ኮኮዋ ክሬም በውስጡ ኮኮዎ ፍሬ ሰላለዉ ቆዳዎን ለረጅም ሰዓታት እርጥበት እንዲኖረው በማድረግ መሰነጣጠቅን ይከላከልልናል።

#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
474 views13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 22:08:42
Honey
ለምን ቆዳዎ ወዛም ሆነ ?!
በወዝ ምክንያት ሰፊ የቆዳ ቀዳዶች ፣ ብጉር ወዘተ ይከሰታሉ። የፊት መንከባከቢያ ምርቶች በሚመረጡ ጊዜ ቆዳን የሚያድስ እና ከወዝ መቆጣጠሪያ ምርቶች ይልቅ የቆዳ ሴሎችን በእርጥበት እንዲሞሉ ቢሆን ይመከራል ።
ወደ ቆዳዎ አስፈላጊ የሆነውን እርጥበት ሲያስገብ በቆዳዎ ያለው የውሃ እና የወዝ መጠን እኩል ሲሆን ተጨማሪ ወዝ ማመንጨት ያቆማል።
በፍጥነት ወደ ቆዳዎ እጥበት ለመሙላት እና ወዝ ለመቆጣጠር ብላክኤንጅል የፊት ጭምብል እንዲጠቀሙ እንመክራለን። 3ተኛ ትውልድ ናኖ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከተለመዱት የፊት መንከባከቢያ ምርቶች 100 እጥፍ ለዉጥ የሚያመጣ ምርት ነው ።
  አሁን ይጠቀሙ
  አሁኑኑ የቆዳዎን እርጥበት ይመልሱ
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
528 views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 15:32:44
ብላክኤንጅል ለቆዳ ተስማሚ የሆነ ሎሽን ። ብዙ ተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮች ያዘለ ሲሆን  የቻሞሚሌ አበባ ነው። የቻሞሚየል አበባ ውጤት ፍላቮኖይድ፣ አሚኖ አሲድ እና ሌሎች ንጥረ ነገሮች አሉት። እነዚህ ንጥረ ነገሮች እርጥበት አዘል ውጤት አላቸው። በቆዳ ውሃና ዘይት መካከል ያለውን ሚዛን ይቆጣጠራሉ፣ ብጉርን ይቀንሱልናል ኦክሲዴሽንን መቋቋምና የቆዳ መሸብሸብንም ይከላከላል።
አሁኑኑ ይሞክሩት!
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick#Lotion#moisture#beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
546 views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-31 14:43:41

573 views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 11:03:48
ለጠንካራ ውብ ሴት ደማቅ ቀለሞች
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
614 views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ