Get Mystery Box with random crypto!

ውብ እና ፋሽን የሆኑ ብላክኤንጅል የፀጉር ቀለም አሁን በገበያ ላይ!!! ከወጣቶች እስከ አዋቂ የሚ | Blackangel

ውብ እና ፋሽን የሆኑ ብላክኤንጅል የፀጉር ቀለም አሁን በገበያ ላይ!!! ከወጣቶች እስከ አዋቂ የሚሆኑ አዳዲስ ደማቅ እና ፍክት የሚያረጉ ቀለሞች ይዘን መተናል።

5 ዓይነት ቀለሞች አሉን መጠናቸውም 100ml ይይዛል ።

ጐልደን - ወርቃማ
መለስ ያለ ቡኒ
ፅጌሬዳ ቀይ
ላይት ሊነን -ተልባ ቀለም እና
ተፈጥሯዊ ጥቀር

ከቀለሙ ጋርም 6 እቃዎችን ይዟል :-
ጓንት
መቀላቀያ እቃ
ብሩሽ
የፀጉር መሸፈኛ
የጆሮ መሸፈኛ እና
ጋዎን አብሮት አሉት።
#Blackangel#hairdye#lipstick#eyeliner#eyebrow#beauty#ethiopia#eastafrica