Get Mystery Box with random crypto!

ብላክኤንጅል ለቆዳ ተስማሚ የሆነ ሎሽን ። ብዙ ተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮች ያዘለ ሲሆን  የቻሞሚሌ አበ | Blackangel

ብላክኤንጅል ለቆዳ ተስማሚ የሆነ ሎሽን ። ብዙ ተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮች ያዘለ ሲሆን  የቻሞሚሌ አበባ ነው። የቻሞሚየል አበባ ውጤት ፍላቮኖይድ፣ አሚኖ አሲድ እና ሌሎች ንጥረ ነገሮች አሉት። እነዚህ ንጥረ ነገሮች እርጥበት አዘል ውጤት አላቸው። በቆዳ ውሃና ዘይት መካከል ያለውን ሚዛን ይቆጣጠራሉ፣ ብጉርን ይቀንሱልናል ኦክሲዴሽንን መቋቋምና የቆዳ መሸብሸብንም ይከላከላል።
አሁኑኑ ይሞክሩት!
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick#Lotion#moisture#beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia