Get Mystery Box with random crypto!

Blackangel

የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel B
የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel
የሰርጥ አድራሻ: @blackangeleth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.38K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-09 12:22:00
አበቦቹ በተጨማሪ የቆዳ መቅላት እና ማሳከክን ለመቀነስ የሚረዱ ፍላቮኖይዶች አሏቸው። በአብዛኛዎቹ የመዋቢያ ምርቶች ውስጥ ካምሞሚል የቆዳውን ልስላሴ ወደነበረበት ለመመለስ እና ደረቅ እና የተበጣጠሰ የቆዳ ገጽታን ለመቀነስ እንደ ማቀዝቀዣ ወኪል ያገለግላል! #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
336 views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 11:25:52
መልካም የሴቶች ቀን!
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
336 views08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 10:41:57
የእሬት ቅጠል(Aloe vera) ለፊት ውበት የሬት ተክል በሚሰጠው ከፍተኛ የጤና ጥቅምና አካላዊ የውበት መጠበቂያነት የሰው ልጆች ለዘመናት ሲገለገሉበት ኖረዋል፡፡ ሬት በውስጡ በያዘው ከፍተኛ የሆነ የጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ይዘት በአሁኑም ዘመን በርካታ የመዋቢያ ቅባቶችን እንዲሁም የቆዳ ድርቀትንና ፎሮፎርን ማስወገድ የሚችሉ ሳሙናዎችን፣ የቆዳ ክሬሞችን፣ የፀጉር ቅባቶችንና ሻምፖዎችን ለመስራት በስፋት ጥቅም ላይ ውሎ ይገኛል፡፡
 ️#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
343 views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 11:53:46
ድምቅ ፍክት በብላክኤንጅል!                                                           #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
353 views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 10:51:24
እራስዋን ውሃ በደንብ በመጠጣት እና በብላክኤንጅል ፌስ ማስክ ይንከባከቡ! #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
380 views07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 10:20:43
ቆንጆ ቀለም ለቆንጆ ሴት
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
145 views07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 10:40:39
ለምን ቆዳዎ ወዛም ሆነ ?!
በወዝ ምክንያት ሰፊ የቆዳ ቀዳዶች ፣ ብጉር ወዘተ ይከሰታሉ። የፊት መንከባከቢያ ምርቶች በሚመረጡ ጊዜ ቆዳን የሚያድስ እና ከወዝ መቆጣጠሪያ ምርቶች ይልቅ የቆዳ ሴሎችን በእርጥበት እንዲሞሉ ቢሆን ይመከራል ።
ወደ ቆዳዎ አስፈላጊ የሆነውን እርጥበት ሲያስገብ በቆዳዎ ያለው የውሃ እና የወዝ መጠን እኩል ሲሆን ተጨማሪ ወዝ ማመንጨት ያቆማል።
በፍጥነት ወደ ቆዳዎ እጥበት ለመሙላት እና ወዝ ለመቆጣጠር ብላክኤንጅል የፊት ጭምብል እንዲጠቀሙ እንመክራለን። 3ተኛ ትውልድ ናኖ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከተለመዱት የፊት መንከባከቢያ ምርቶች 100 እጥፍ ለዉጥ የሚያመጣ ምርት ነው ።
  አሁን ይጠቀሙ
  አሁኑኑ የቆዳዎን እርጥበት ይመልሱ
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
57 views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 08:24:55
እንኳን ለታላቁ የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ። የትናንት ድላችን፣ ለዛሬ አብሮነታችን!
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
136 views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 13:58:14
ራስን መሆን: ራስን መውደድ የሕይወት የመጀመሪያው ግብ ነው::


#Blackangel#Skincare#makeup#Eyebrow #Eyeliner#lipstick#Beauty #Beautiful#WestAfrica#Eastafrica #Ethiopia
209 views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 11:13:40
እንደ መስታዎት ለሚያበራ ፊት የብላክኤንጅልን ፌስ ማስክን ተመራጭ ያድርጉ። #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
131 views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ