Get Mystery Box with random crypto!

Blackangel

የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel B
የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel
የሰርጥ አድራሻ: @blackangeleth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.38K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-02-27 11:45:36
እንደ መስታዎት ለሚያበራ ፊት የብላክኤንጅልን ፌስ ማስክን ተመራጭ ያድርጉ።

#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
141 views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 11:14:02
ቆንጆ ቀለም ለቆንጆ ሴት
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
207 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 11:48:34
በአንድ ጊዜ ወዛም እና ደረቅ ቆዳ ሊኖሮ እንደሚችል ያውቃሉ?
ይሄም ቲ-ዞን(T-zone area) በመባል ይታወቃል።ይሄም ግንባራችን እና አፍንጫችን ወዛም ሆኖ ሌላዉ የፊታችን አካል ደረቅ ሲሆን ነወ። ወይም ደግሞ ግንባራችን እና አፍንጫችን  ደረቅ ሆኖ የቀረው ወዛም ሲሆን ነወ። በብላክኤንጅል ፌስ ማስክ ግን ይሄን መቀነስ ይቻላል።
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
24 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 10:37:24
ድምቅ ፍክት በብላክኤንጅል!                                                             #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
49 viewsedited  07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 11:18:39
የ ብላክኤንጅል ማጂክ ፊልተር ማስኮች ለ ሁሉም ዐይነት ቆዳ ያገለግላል።ቆዳዎ ወዛም,ደረቅ,ሁለቱንም ያማከለ ቢሆንም የብላክኤንጅል ማስክ ለ ሁሉም ይሰራል። አሁኑኑ ይጠቀሙት!! #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
168 views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 11:02:19
ደማቅ ቀለም ለደማቅ ቀናችሁ
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
129 views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 12:23:53
የእሬት ቅጠል(Aloe vera)  ለፊት ውበት    የሬት ተክል በሚሰጠው ከፍተኛ የጤና ጥቅምና አካላዊ የውበት መጠበቂያነት የሰው ልጆች ለዘመናት ሲገለገሉበት ኖረዋል፡፡ ሬት በውስጡ በያዘው ከፍተኛ የሆነ የጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ይዘት በአሁኑም ዘመን በርካታ የመዋቢያ ቅባቶችን እንዲሁም የቆዳ ድርቀትንና ፎሮፎርን ማስወገድ የሚችሉ ሳሙናዎችን፣ የቆዳ ክሬሞችን፣ የፀጉር ቅባቶችንና ሻምፖዎችን ለመስራት በስፋት ጥቅም ላይ ውሎ ይገኛል፡፡  
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
138 viewsedited  09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 12:02:18
ለምን ቆዳዎ ወዛም ሆነ ?!
በወዝ ምክንያት ሰፊ የቆዳ ቀዳዶች ፣ ብጉር ወዘተ ይከሰታሉ። የፊት መንከባከቢያ ምርቶች በሚመረጡ ጊዜ ቆዳን የሚያድስ እና ከወዝ መቆጣጠሪያ ምርቶች ይልቅ የቆዳ ሴሎችን በእርጥበት እንዲሞሉ ቢሆን ይመከራል ።
ወደ ቆዳዎ አስፈላጊ የሆነውን እርጥበት ሲያስገብ በቆዳዎ ያለው የውሃ እና የወዝ መጠን እኩል ሲሆን ተጨማሪ ወዝ ማመንጨት ያቆማል።
በፍጥነት ወደ ቆዳዎ እጥበት ለመሙላት እና ወዝ ለመቆጣጠር ብላክኤንጅል የፊት ጭምብል እንዲጠቀሙ እንመክራለን። 3ተኛ ትውልድ ናኖ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከተለመዱት የፊት መንከባከቢያ ምርቶች 100 እጥፍ ለዉጥ የሚያመጣ ምርት ነው ።
  አሁን ይጠቀሙ
  አሁኑኑ የቆዳዎን እርጥበት ይመልሱ
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
46 views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 12:44:38
ለእንቡጥ ከናፍሮች  #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
174 views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-18 15:02:59
ለቆዳ ውበት የማር የፀረ ባክቴሪያ በዋነኛነት ለቆዳ ተስማሚ እና ጠቃሚ ነው። ከሌሎች ጋርም በመሆን ቆዳን የማለስለስና የማርጠብ ከፍተኛ አቅም አለው።  #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
128 viewsedited  12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ