Get Mystery Box with random crypto!

በአንድ ጊዜ ወዛም እና ደረቅ ቆዳ ሊኖሮ እንደሚችል ያውቃሉ? ይሄም ቲ-ዞን(T-zone area) በ | Blackangel

በአንድ ጊዜ ወዛም እና ደረቅ ቆዳ ሊኖሮ እንደሚችል ያውቃሉ?
ይሄም ቲ-ዞን(T-zone area) በመባል ይታወቃል።ይሄም ግንባራችን እና አፍንጫችን ወዛም ሆኖ ሌላዉ የፊታችን አካል ደረቅ ሲሆን ነወ። ወይም ደግሞ ግንባራችን እና አፍንጫችን  ደረቅ ሆኖ የቀረው ወዛም ሲሆን ነወ። በብላክኤንጅል ፌስ ማስክ ግን ይሄን መቀነስ ይቻላል።
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia