Get Mystery Box with random crypto!

Blackangel

የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel B
የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel
የሰርጥ አድራሻ: @blackangeleth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.38K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-17 10:31:42
ለእንቡጥ ከናፍሮች
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia For rosey lips
63 views07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 09:35:45
Honey
ለምን ቆዳዎ ወዛም ሆነ ?!
በወዝ ምክንያት ሰፊ የቆዳ ቀዳዶች ፣ ብጉር ወዘተ ይከሰታሉ። የፊት መንከባከቢያ ምርቶች በሚመረጡ ጊዜ ቆዳን የሚያድስ እና ከወዝ መቆጣጠሪያ ምርቶች ይልቅ የቆዳ ሴሎችን በእርጥበት እንዲሞሉ ቢሆን ይመከራል ።
ወደ ቆዳዎ አስፈላጊ የሆነውን እርጥበት ሲያስገብ በቆዳዎ ያለው የውሃ እና የወዝ መጠን እኩል ሲሆን ተጨማሪ ወዝ ማመንጨት ያቆማል።
በፍጥነት ወደ ቆዳዎ እጥበት ለመሙላት እና ወዝ ለመቆጣጠር ብላክኤንጅል የፊት ጭምብል እንዲጠቀሙ እንመክራለን። 3ተኛ ትውልድ ናኖ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከተለመዱት የፊት መንከባከቢያ ምርቶች 100 እጥፍ ለዉጥ የሚያመጣ ምርት ነው ።
  አሁን ይጠቀሙ
  አሁኑኑ የቆዳዎን እርጥበት ይመልሱ
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
180 views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 09:33:18
የእሬት ቅጠል(Aloe vera)  ለፊት ውበት    የሬት ተክል በሚሰጠው ከፍተኛ የጤና ጥቅምና አካላዊ የውበት መጠበቂያነት የሰው ልጆች ለዘመናት ሲገለገሉበት ኖረዋል፡፡ ሬት በውስጡ በያዘው ከፍተኛ የሆነ የጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ይዘት በአሁኑም ዘመን በርካታ የመዋቢያ ቅባቶችን እንዲሁም የቆዳ ድርቀትንና ፎሮፎርን ማስወገድ የሚችሉ ሳሙናዎችን፣ የቆዳ ክሬሞችን፣ የፀጉር ቅባቶችንና ሻምፖዎችን ለመስራት በስፋት ጥቅም ላይ ውሎ ይገኛል፡፡  
#Blackangel#skincare#Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
229 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 12:05:08
መልካም የፍቅረኛሞች ቀን  
#Blackangel#skincare#Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
29 views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 10:19:30
የእሬት ቅጠል(Aloe vera)  ለፊት ውበት    የሬት ተክል በሚሰጠው ከፍተኛ የጤና ጥቅምና አካላዊ የውበት መጠበቂያነት የሰው ልጆች ለዘመናት ሲገለገሉበት ኖረዋል፡፡ ሬት በውስጡ በያዘው ከፍተኛ የሆነ የጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ይዘት በአሁኑም ዘመን በርካታ የመዋቢያ ቅባቶችን እንዲሁም የቆዳ ድርቀትንና ፎሮፎርን ማስወገድ የሚችሉ ሳሙናዎችን፣ የቆዳ ክሬሞችን፣ የፀጉር ቅባቶችንና ሻምፖዎችን ለመስራት በስፋት ጥቅም ላይ ውሎ ይገኛል፡፡  

#Blackangel #skincare #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
237 views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 11:18:41
ሁሉም ከለር ጥቁር ሴት ላይ ያምራል
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
439 views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 10:46:43
ማጂክ ፊልተር የፌት ጭምብል የፌት ቆዳ መጠበቂይ ምርት ሲሆን ከሻይ ቅጠል፣ ከማር ተዋጽኦ እና ከማትሪካሪያ አበባ የተሠራ ሆኖ የቆዳን ተፈጥሯዊ የመከላከያ አወቃቀር እና የመቋቋም ችሎታ ያጠናክራ በተጨማሪ ደግሞ ቆዳው የበለጠ ብሩህ እና ለስላሳ ያደርገዋል :: #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
433 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 09:43:27
ደማቅ ቀለም ለደማቅ ቀናችሁ #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
423 views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 09:43:21
የ ፊት ማስክ ጥቅም
1.ፊታችንን መንከባከብ ለ ቆዳችን እና ለአይምሮችን እፎይታ ይሰጣል
2. የፊት ጭምብሎች ለጥልቅ ጽዳት ይረዳሉ
3.የፊት ማስኮች ፋታችን እንዲያበራ ያደርጋል።
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
384 views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 11:14:37
ለእንቡጥ ከናፍሮች
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
229 views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ