Get Mystery Box with random crypto!

Honey ለምን ቆዳዎ ወዛም ሆነ ?! በወዝ ምክንያት ሰፊ የቆዳ ቀዳዶች ፣ ብጉር ወዘተ ይከሰታሉ። | Blackangel

Honey
ለምን ቆዳዎ ወዛም ሆነ ?!
በወዝ ምክንያት ሰፊ የቆዳ ቀዳዶች ፣ ብጉር ወዘተ ይከሰታሉ። የፊት መንከባከቢያ ምርቶች በሚመረጡ ጊዜ ቆዳን የሚያድስ እና ከወዝ መቆጣጠሪያ ምርቶች ይልቅ የቆዳ ሴሎችን በእርጥበት እንዲሞሉ ቢሆን ይመከራል ።
ወደ ቆዳዎ አስፈላጊ የሆነውን እርጥበት ሲያስገብ በቆዳዎ ያለው የውሃ እና የወዝ መጠን እኩል ሲሆን ተጨማሪ ወዝ ማመንጨት ያቆማል።
በፍጥነት ወደ ቆዳዎ እጥበት ለመሙላት እና ወዝ ለመቆጣጠር ብላክኤንጅል የፊት ጭምብል እንዲጠቀሙ እንመክራለን። 3ተኛ ትውልድ ናኖ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከተለመዱት የፊት መንከባከቢያ ምርቶች 100 እጥፍ ለዉጥ የሚያመጣ ምርት ነው ።
  አሁን ይጠቀሙ
  አሁኑኑ የቆዳዎን እርጥበት ይመልሱ
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia