2023-01-10 08:51:34
ለምን ቆዳዎ ወዛም ሆነ ?!
በወዝ ምከንያት ሰፊ የቆዳ ቀዳዶች ፣ ብጉር ወዘተ ይከሰታሉ። የፊት መንከባከቢያ ምርቶች በሚመረጡ ጊዜ ቆዳን የሚያድስ እና ከወዝ መቆጣጠሪያ ምርቶች ይልቅ የቆዳ ሴሎችን በእርጥበት እንዲሞሉ ቢሆን ይመከራል ።
ወደ ቆዳዎ አስፈላጊ የሆነውን እርጥበት ሲያስገብ በቆዳዎ ያለው የውሃ እና የወዝ መጠን
እኩል ሲሆን ተጨማሪ ወዝ ማመንጨት ያቆማል። በፍጥነት ወደ ቆዳዎ እጥበት ለመሙላት እና ወዝ ለመቆጣጠር ብላከኤንጅል የፈት ጭምብል እንዲጠቀሙ እንመክራለን።
#Blackange#Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner#Lipstick #beauty#beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
167 views05:51