Get Mystery Box with random crypto!

Blackangel

የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel B
የቴሌግራም ቻናል አርማ blackangeleth — Blackangel
የሰርጥ አድራሻ: @blackangeleth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.38K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-29 13:39:56
ብላክኤንጅል ለቆዳ ተስማሚ የሆነ ሎሽን :
የቻሞሚየል አበባ ውጤት ፍላቮኖይድ፣ አሚኖ አሲድ እና ሌሎች ንጥረ ነገሮች አሉት። እነዚህ ንጥረ ነገሮች እርጥበት አዘል ውጤት አላቸው። በቆዳ ውሃና ዘይት መካከል ያለውን ሚዛን ይቆጣጠራሉ፣ ብጉርን ይቀንሱልናል ኦክሲዴሽንን መቋቋምና የቆዳ መሸብሸብንም ይከላከላል።
አሁኑኑ ይሞክሩት!
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick#Lotion#moisture#beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
208 views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 11:15:58
ለረጅም ሰዓት የሚቆይ፣ማራኪ ሽታን ያጐናፀፈ
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
273 views08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 11:04:05
አዲስ ያመጣነው ሎሽናችን ቆዳን ለስላሳ ማራኪ ያደርገዋል
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
318 views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:59:02
ውብ እና ፋሽን የሆኑ ብላክኤንጅል የፀጉር ቀለም አሁን በገበያ ላይ!!! ከወጣቶች እስከ አዋቂ የሚሆኑ አዳዲስ ደማቅ እና ፍክት የሚያረጉ ቀለሞች ይዘን መተናል።

5 ዓይነት ቀለሞች አሉን መጠናቸውም 100ml ይይዛል ።

ጐልደን - ወርቃማ
መለስ ያለ ቡኒ
ፅጌሬዳ ቀይ
ላይት ሊነን -ተልባ ቀለም እና
ተፈጥሯዊ ጥቀር

ከቀለሙ ጋርም 6 እቃዎችን ይዟል :-
ጓንት
መቀላቀያ እቃ
ብሩሽ
የፀጉር መሸፈኛ
የጆሮ መሸፈኛ እና
ጋዎን አብሮት አሉት።
#Blackangel#beauty#hairdye#Lipstick#eyeliner#eyebrow#Ethiopia#eastafrica
357 views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 12:06:12
ድምቅ ፍክት በብላክኤንጅል!                                                             #Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
365 views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 12:05:35
እንደ ማር ለሚያበራ ፊት የብላክኤንጅልን የማር ፌስማስክ ይጠቀሙ። #Blackangel #Skincare #Makeup #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
391 views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 10:37:14
አንድ ጊዜ ተቀብተውት ለረጅም ሰዓት የሚቆይ!
#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
135 views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 11:33:47
የሬት የፊትማስክ የቆዳ ቀዳዳዎችን ከቆሻሻ፣ዘይት እና ከብክሎች ለማፅዳት እንዲረዳዎ በቀስታ ቆዳውን እንደሚያወጣ ያውቃሉ? #Blackangel#Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
51 views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 10:03:01
Eid Mubarak
#Blackangel#Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
154 views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 13:06:31
እኔ ፍፁም አይደለሁም ግን ከንፈሬ ነው #Blackangel#Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia
143 views10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ