Get Mystery Box with random crypto!

Bahir Dar University,Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ bahir_dar_university — Bahir Dar University,Ethiopia B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bahir_dar_university — Bahir Dar University,Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @bahir_dar_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.56K
የሰርጥ መግለጫ

It is a channel about Bahir Dar University all Campuses!

www.bdu.edu.et

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-12-17 22:24:26 ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን!
የተበላሹ ስክሪን የተመታ ቦርዱ የማይሰራ (samsung, tecno, Infinix ,itel......)እንገዛለን
የተበላሹ ስልኮችን በጥራትና በተመጣጣኝ  ክፍያ እንጠግናለን
የስልክ ስክሪንና ቦርድ ቅያር እኛ ጋ ያገኛሉ

0909524780
0993489110  ይደውሉ/SMS  ወይም
@Online9110  ያናግሩን

Contact: @Seen311
                 @Online9110           


Join us
@tanatechshop
@tanatechshop

Invite your friends to join this channel!
534 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 22:21:32
2.3K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 22:21:23 ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ታሪክ ቤተ-መዘክር ምስረታን በተመለከተ ምክክር ተደረገ
---------------------------------------------------
(ታህሳስ 06/2015 ዓ.ም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ-BDU) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት በተደረገው የግማሽ ቀን ውይይት የቤተ-መዘክር ምስረታ አጀማመር እና ሂደት፣ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ታሪክ ቤተ መዘክር የአዋጭነት ጥናት ዝግጅት ይዘት እና አፈፃፀም፣ የተፈጥሮ ታሪክ ቤተ መዘክር አደረጃጀት የትኩረት መስክ እና በ2015 በጀት ዓመት የቅድሚያ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው መሰራት ያለባቸው ጉዳዮች ተነስተው ምክክር ተደርጎባቸዋል፡፡

የምክክር መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ታሪክ ቤተ መዘክር ዳይሬክተር ዶ/ር አበበ ድረስ ቤተ መዘክሩን ለመመስረት ብዙ ጊዜ የወሰደ ቢሆንም አሁን ላይ ለምስረታ መብቃቱ ያስደስታል ብለዋል፡፡ ወደፊት ለምንሰራቸው ደግሞ የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ በማማከር እና የውጭ ድጋፍ የሚያደርጉልንን ሰዎች በመጋበዝ በአጠቃላይ በአማራ ክልል እና በኢትዮጵያ ተፅዕኗችን ከፍ ብሎ እንዲታይ የዩኒቨርሲቲ ሙዚየሙን ድርሻ ለመወጣት በመምጣታቸው ተሳታፊዎችን አመስግነዋል፡፡

በውይይት መድረኩ የተሳተፉት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኘ በበኩላቸውሀሳቡ ሲጀመር በወቅቱ የክልሉ ፕሬዝዳንት የነበሩትን አቶ ዮሴፍ ረታ፣ ዶ/ር አሰፋ እና ዶ/ር ከበደን በማስታወስ መዘከር እንዳለባቸው ተናግረዋል፡፡ አሁን ላይ ከኛ በበለጠ ለዚህ ጉዳይ በባለቤትነት የሚንቀሳቀሱትን ዶ/ር ዩሀንስ ዘለቀ እና ዶ/ር አሰፋ መብራቴን ማመስገን ይገባልም ብለዋል፡፡

ዶ/ር ፍሬው በትምህርት ክፍል በባለቤት ሳይያዝ በኮሚቴ እዚህ ደረጃ በመድረስ ውጤት ማምጣቱ የመጀመሪያው ነው፡፡ የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ደግሞ የዚህ ሙዚየም የምርምር ክፍል ይኖረዋል ከዚያ በላይ ስናስብም በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉትን አሰራሮች የሚያውቁ፣ በኛ አገር ደረጃም ምን መሆን እንዳለበት ሊነግሩን እና እንዲህ ብናደርግ ደግሞ ከሌሎች እንለያለን ሊሉን የሚችሉ ሰዎች አብረውን በመኖራቸው እንደመልካም አጋጣሚ ተጠቅመን የተሻለ ስራ መስራት አለብን ብለዋል፡፡

የምክክር መድረኩን የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል ዳይሬክተር ዶ/ር አስቴር ሙሉ ያወያዩ ሲሆን ከአሜሪካን አገር ዶ/ር ዩሀንስ እና ዶ/ር አሰፋ ከዩኒቨርሲቲው ጥሪ የተደረገላቸው ትምህርት ክፍል ተጠሪዎች ተሳትፈዋል፡፡
2.3K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 23:07:09 ለየካምፓሶች Group  ተከፍቷል
Join በማለት የምትፈልጉትን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ!

1.ፔዳ Main campus
@pedabdu
@pedabdu

2.ይባብ ካምፓስ
@yibabbdu
@yibabbdu

3.ዘንዘልማ Agri ካምፓስ
@zenzelmabdu
@zenzelmabdu

4. ሰባታሚት health ካምፓስ
@tibebebdu

5.ፓሊ technology ካምፓስ
@bitbdu

6.ሰላም textile ካምፓስ
   @textilebdu

ለተማሪዎች ስለምትገኙበት ካምፓስ መረጃ ለመስጠት Admin መሆን የምትፈልጉ በየግሩፑ ላይ አናግሩን!

For all BDU campuses
Channel
@bahir_dar_university
@bahir_dar_university

group
@bdu_students
@bdu_students
718 views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:56:19
"ሴትን አከብራለሁ ጥቃቷንም እከላከላለሁ"
ፍትሐዊና ተደራሽ የ HIV ኤዲስ አገለግሎት "
ተጋብዛችኋል።
በእለቱ ደም ይለገሳል፣ አዝናኝ መርሃግብሮች ይቀርባሉ።
1.4K views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 21:56:51
Anniversary memories
Veteran instructors from Amharic Department, BDU_ from left to right: Dr. Marew Alemu, Gash Ashenafi Tesfaye, the late Dr.Tesfaye Abera, Dr. Bedilu Wakjira and Dr. Anteneh Aweke taking a moment of memorial photo shoot with their graduating student in the 90s.
984 views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 21:15:59
1.4K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 21:14:12 5ኛው ዙር የበጎነት ለአብሮነት ብሔራዊ አገልግሎት ሰልጣኞች እንቦጭን በመንቀል ተሳተፉ

(ሕዳር 22/2015ዓ/ም ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ) የ5ኛው ዙር የበጎነት ለአብሮነት ብሔራዊ አገልግሎት ሰልጣኞች በባሕር ዳር ከተማ አፄ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ሰባታሚት ቀበሌ የአባይ ወንዝ በሚያዋስናቸው አካባቢዎች የእንቦጭ አረምን በመንቀል በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ላይ ተሳተፉ፡፡

ሰልጣኞችን ሲያስተባብሩ ያገኘናቸው ረዳት አሰልጣኝ ኢምራን አብዱሰመድ እንዳሉት በእንቦጭ ማረም ስራው ሁሉም የ5ኛው ዙር የበጎነት ለአብሮነት ብሔራዊ አገልግሎት ሰልጣኞች የተሳተፉ ሲሆን ካሁን በፊትም ከምግባቸው ቀንሰው ለጎዳና ተዳዳሪዎች ምግብን ማጋራታቸዉን ተናግረዋል፡፡

በአፄ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ሰባታሚት ቀበሌ አስተዳደር የሰብል፣ አትክልትና ፍራፍሬ ባለሙያ አቶ ገበያው አስቻለው አባይ ወንዝ በሚያዋስናቸው ምዕራብና ምስራቅ አቅጣጫ ለመስኖ ስራ እንዲውል በተሰሩ ቦዮች ሁሉ በእንቦጭ አረም ተወረዉ የሚገኙ ሲሆን ይህን ለመከላከል እንደ ክልል በሚሰራው የተፈጥሮ ሀብት ስራ አርሶ አደሮችን እና የአካባቢውን ህብረተሰብ በማስተባበር እየሰራን እንገኛለን ብለዋል፡፡ ዛሬ ላይ በ5ኛው ዙር የበጎነት ለአብሮነት ብሔራዊ አገልግሎት ስልጠና የወስዱ ወጣቶች በቀበሌያችን ተገኝተው የእንቦጭን አረም ለማስወገድ ያደረጉት አስተዋፅዖ ከፍተኛ ነው ብለዋል፡፡

በበጎ ፈቃድ የተሰማራችው ተማሪ ብርቱካን ወንዴ በበኩሏ ከአሁን በፊት ብዙ የበጎ ስራዎች ላይ መሳተፏን ገልፃ አሁን ላይ በብዙ ቦታዎች ተንሰራፍቶ የሚገኘውን እንቦጭ በመንቀል የዜግነት ግዴታዋን በመወጣቷ ደስተኛ መሆኗን ተናግራለች፡፡
1.5K views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 21:45:28
Invitation to Seminar!
2.2K views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 20:02:06 #BiT
Dr. Abeba Birhane, from Mozilla foundation and University College Dublin Ireland, alumnus of Bahir Dar University gave a public lecture at BiT-BDU.
[November 28, 2022 Bahir Dar, ISC/BiT]
****

Dr. Abeba Birhane, Cognitive Scientist at Mozilla Trustworthy AI, Artificial Intelligence and Machine Learning Researcher at University College Dublin Ireland, and alumna of Bahir Dar University, delivered a public lecture to BDU academic staff and students. She spoke on the growth of cognitive science, and how the old method of conducting research has been superseded by impeded cognitive science. It takes into consideration the environmental component, where research is conducted while individuals are engaged in their normal surroundings. According to her, only a few people, particularly Ethiopians, are focused on such progress. AI has a variety of applications, including NLP, which covers language conversion and grammatical checking. Meanwhile, robotics is the other use, and most studies involve robotics application in aiding and reducing human workload.

There is also a sector for computer vision, which began in 1955, although face recognition and a variety of other outputs serve at various levels. However, models have been recoded with bias in terms of gender, color, and race, which is why she is focusing on dataset auditing. According to her speech, dataset auditing is a procedure in which models are checked before implementation, and most have been associated with harming individuals, including putting people to prison and incorrect health prediction. However, applications based on planets and meteorology are expected to have a positive influence. Discussions with the audience and participants had followed the lecture.

https://t.me/bahir_dar_university
2.6K viewsedited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ