Get Mystery Box with random crypto!

Bahir Dar University,Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ bahir_dar_university — Bahir Dar University,Ethiopia B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bahir_dar_university — Bahir Dar University,Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @bahir_dar_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.56K
የሰርጥ መግለጫ

It is a channel about Bahir Dar University all Campuses!

www.bdu.edu.et

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-11-19 15:36:33 የበጎ ፈቃድ ብሔራዊ አገልግሎት ሰልጣኝ ወጣቶች የጣና ሃይቅና ገዳማትን ጎበኙ

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከሰላም ሚኒስትር ጋር በመተባበር "በጎነት ለአብሮነት" በሚል መሪ ቃል ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ በጎ ፈቃደኛ ወጣት ሰልጣኞች በ08/03/15 ዓ.ም የጣና ሃይቅና ገዳማትን ጎበኙ፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ጉዳዮች ኤክስኪዩቲቪ ዳይሬክተር አቶ ገደፋው ሽፈራው የጉብኝቱን ዓላማ በተመለከተ እንደገለጹት ሰልጣኞች ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ በመሆናቸው ታሪካዊ ቦታዎችን ጎብኝተው አገራቸው ምን ያህል በተፈጥሮ ፀጋ የታደለች እንዲሁም የቱሪስት መስህብ ባለቤት መሆኗን እንዲያዩ ያለመ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
አቶ ገደፋው አክለውም ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ለአንድ ወር ያህል ስልጠናቸውን ሲከታተሉ እንደሚቆዩ አውስተው የስልጠናው ዋና ዓላማ በጎ ተግባርን ማጎልበት ስለሆነ ዩኒቨርሲቲው በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፉ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ስለሚገኝ ከመማር ማስተማሩ ጎን ለጎን የሚሰጡት የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነው፡፡ ከስልጠናው ሳይንሳዊ እውቀት እንዲያገኙና ሃገር ወዳድ እንዲሆኑ ዩኒቨርሲቲው ተገቢውን ድጋፍና ክትትል እያደረገ መሆኑን አቶ ገደፋው አስገንዝበዋል፡፡
ከሰላም ሚኒስቴር የመጡት አቶ ዘውዴ ኤጄርሳ በበኩላቸው የሰላም ሚኒስቴር የአገራችን ሰላም እንዲጠበቅ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ያለ ተቋም መሆኑን አስገንዝበው ይህ ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ከስሙ እንደምንረዳው ከተለያዩ አካባቢዎች ለተውጣጡ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እየተሰጠ ያለ አምስተኛ ዙር ስልጠና መሆኑን ተናግረዋል፡፡
አቶ ዘውዴ አክለውም ከስልጠናው ጎን ለጎን ታሪካዊ ቦታዎችን ማየታቸው የአገራቸውን ባህልና ወግ አውቀው ብሔራዊ አንድነትን ለመፍጠር እንደሚያግዝ ገልፀዋል፡፡
በጉብኝቱ ላይ ሲሳተፉ ያገኘናቸው ከፌደራል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የመጡት ረዳት ኢንስፔክተር ታደለች አዲሱ ውቢቷ ባሕር ዳርንና የጣና ገዳማትን ለማየት የሁል ጊዜ ምኞታቸው መሆኑን ገልፀዋል፡፡
አምስተኛው ዙር ስልጠና በአምስት ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም ባሕር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ጅማ፣ ዋቻሞ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ሲሆን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምስት (1205) ሰልጣኞች መኖራቸውን ተናግረዋል፡፡ ሰልጣኝ ተማሪዎችም በስልጠናውም ሆነ በጉብኝቱ ደስተና መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

https://t.me/bahir_dar_university
2.1K views12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 14:09:07
2.5K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 14:08:36 #TGSH
#እንኳን_ደስ_አላችሁ!!!
=============
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ሲያስተምራቸው የነበሩትን 57 የስፔሻሊስት ሐኪሞችን ጨምሮ 252 ተማሪዎችን በሕዳር 10፣2015 ዓ.ም በደማቅ ዝግጅት ያስመርቃል። ከተመራቂዎች መካከል 176 ወንዶች ሲሆኑ 76 ደግሞ ሴቶች ናቸው።

@bahir_dar_university
@bahir_dar_university
2.5K viewsedited  11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 22:14:06 Watch "አዲሱ የሳይንስ ሙዚየም ቅኝት,አራት ኪሎ//The New Science Museum,4kilo AA" on YouTube


1.6K views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:39:18 ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
=================
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የስነ-ምድር ሳይንስ ት/ት ቤት በ 2015 ዓ/ም በሁለተኛ ዲግሪ የቀን መርሀ ግብር ተጨማሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ከ24-30/02/2015 ዓ/ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የትምህርት መስኮች፤
1. MSc. in Hydrogeology
2. MSc. in Petrology
የስነ-ምድር ሳይንስ ት/ት ቤት

https://t.me/bahir_dar_university
1.8K viewsedited  16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 21:36:05 SUBSCRIBE! LIKE & SHARE

Watch "አዲሱ የሳይንስ ሙዚየም ቅኝት,አራት ኪሎ//The New Science Museum,4kilo AA" on YouTube


1.1K viewsedited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 19:51:14
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

@bahir_dar_university
3.4K viewsedited  16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 19:49:58
ጥቅምት 21 ቀን 2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጥናት ተቋም በ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ተጨማሪ ተማሪዎችን መቀበል ስለሚፈልግ ከጥቅምት 21 – 30 ቀን 2015 ዓ/ም ማመልከት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

@bahir_dar_university
@bahir_dar_university
3.4K viewsedited  16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 22:23:02
#EiTEx
For All Ethiopian Institute of Textile & Fashion Technology (EiTEX), Bahir Dar University internship students, your campus return date has been scheduled on October 27, 2022. So please come and report on time. The Institute is not going to be responsible for any cores of action taken due to late comers.
Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology (EiTEX), Bahir Dar University

@bahir_dar_university
Share
7.9K viewsedited  19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 12:04:14 ማስታወቂያ
ለሁሉም መደበኛና የማታ ተማሪዎች በሙሉ
October 10, 2022
To all Regular and Extension Students
Bahir Dar University announces that the registration period for 2015 E.C. academic calendar is as follows.
1. The 2014E.C. new entrants who were forced to temporary hold your first semester studies due to grade 12th leaving national examination will have to report on the following dates.
 For extension students, the reporting date is October 28, 2022 (Tikimit 18/ 2015 E.C.)
 For Regular students, the reporting date is November 03, 2022 (Tikimit 24/ 2015 E.C.)
2. Other students including 2015 E.C new entrants, first semester registration begins:
 For Regular Students: October 31, 2022 (Tikimit 21/ 2015 E.C.)
 For Extension Students: November 03 and 04, 2022 (Tikimit 24 and 25/ 2015 E.C.)
NB: The results of the 2015 E.C new entrants will soon be announced on the university registrar's website https://bdu.edu.et/registrar/ and Facebook page. Those in the list who will be newly joining our university shall bring the following when coming for registration.
 Original Academic Credentials/ transcript
 Sponsorship letter from the sponsoring bureau(for those who are granted sponsorship)
 Admission letter from School of Graduate Studies
 Official transcript (if already prepared)
 Two 3*4 sized photograph
Registrar and Alumni Management Directorate
Bahir Dar University

@bahir_dar_university

Share
7.6K viewsedited  09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ