Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport
የሰርጥ አድራሻ: @amharasport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.27K
የሰርጥ መግለጫ

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-12-10 10:44:36
የ11ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@amharasport
716 views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 21:34:57
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ፋሲል ከነማ  1 - 2  ድሬዳዋ ከተማ
ፍቃዱ ዓለሙ        ቢኒያም ጌታቸው
                                ቢኒያም ጌታቸው

@amharasport
1.3K viewsedited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 20:00:19
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የመጀመሪያ አጋማሽ ዉጤት

ፋሲል ከነማ 1 - 2 ድሬዳዋ ከተማ
ፍቃዱ ዓለሙ ቢኒያም ጌታቸው
ቢኒያም ጌታቸው

@amharasport
2.1K viewsedited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-09 13:11:30
ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን አሰናብቷል !!

በዘንድሮ የውድድር አመት ባደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 4 አሸንፎ በተመሳሳይ 4 ተሸንፎ 2 ጨዋታ ብቻ በአቻ ዉጤት ያጠናቀቀዉ ኢትዮጵያ ቡና በአስራ አንደኛዉ ሳምንት በትላንት ዕለት በሀድያ ሆሳዕና 1ለ0 በሆነ ዉጤት በተሸነፈ በማግስቱ አሰልጣኙን አሰናብቷል።

ይሄንንም ተከትሎ ዛሬ ከሰዓት የኢትዮጵያ ቡና አመራሮች በአስቸኳይ ስብሰባ ለአሰልጣኙ የስንብት ደብዳቤውን እንደሚሰጡት ተገልጿል። ኢትዮጵያ ቡና በ14 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ 9ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

@amharasport
2.7K views10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 20:55:00
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ወልቂጤ ከተማ 1 - 2 ኢትዮጵያ መድን
ጌታነህ ከበደ(ፍ) ሀቢብ ከማል
ያሬድ ዳርዛ

@amharasport
1.5K viewsedited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 19:57:01
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የመጀመሪያ አጋማሽ ዉጤት

ወልቂጤ ከተማ 0 - 1 ኢትዮጵያ መድን
                                    ሀቢብ ከማል

@amharasport
1.8K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 18:25:05
የወልቂጤ ከተማና የኢትዮጵያ መድን አሰላለፍ

@amharasport
2.1K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 17:56:32
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ኢትዮጵያ ቡና 0 - 1 ሀዲያ ሆሳዕና
ዳግም ንጉሴ

@amharasport
2.1K viewsedited  14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 17:29:05
የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊጉ የተጨዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ታወቀ።

የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ የ2015 ዓ.ም አጋማሽ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡

በዚህም መሰረት የውድድር አመቱ አጋማሽ ዝውውር ከታህሳስ 18 እስከ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡

@amharasport
2.1K views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 16:53:23
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታ

- የመጀመሪያ አጋማሽ ዉጤት

ኢትዮጵያ ቡና 0 - 1 ሀዲያ ሆሳዕና
33' ዳግም ንጉሴ

@AmharaSport
2.2K views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ