Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport
የሰርጥ አድራሻ: @amharasport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.27K
የሰርጥ መግለጫ

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-11-22 17:55:03
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ9ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

መቻል 0 - 2 ሲዳማ ቡና
17' ፍሬው ሰለሞን
75' ሙሉዓለም መስፍን

@AmharaSport
1.9K views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 00:36:25
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 8ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 87ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ 23 ጎሎች በ22 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። የጎሎቹ አገባብ አምስት በፍፁም ቅጣት ምት አንድ በራስ ላይ ቀሪዎቹ በጨዋታ የተቆጠሩ ናቸው። በሳምንቱ 35 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ አንድ ተጫዋች በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥተዋል።

የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ህዳር 11/2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።
በተጫዋች መክብብ ደገፉ(ሲዳማ ቡና). ክለቡ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው ጨዋታ የተጋጣሚን ቡድን ግልፅ ግብ ዕድል በማበላሸት ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺ/ እንዲከፍል ተወስኗል።
በክለቦች አርባምንጭ ከተማ እና ፋሲል ከነማ በሳምንቱ ጨዋታ የክለባቸው አምስት ተጫዋች በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍሉ ተወስኗል፡፡

@amharasport
1.9K views21:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 21:53:48
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ

@amharasport
859 views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 21:12:49
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ለገጣፎ ለገዳዲ 0 - 3 ወልቂጤ ከተማ
ጌታነህ ከበደ(ፍ)
የኋላሸት ሰለሞን
ጌታነህ ከበደ

@AmharaSport
1.2K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 17:54:34
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

አርባምንጭ ከተማ 1 - 1 ፋሲል ከነማ
52' አሸናፊ ኤልያስ      5' ፍቃዱ ዓለሙ

@AmharaSport
2.1K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 16:17:22
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን የእጣ ማውጣት ላይ በክፍያ አለማጠናቀቅ ምክንያት እጣ ውስጥ ሳይገቡ መቅረታቸው የሚታወስ ሲሆን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ክፍያ ያጠናቀቁ ክለቦች በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት በተደረገ የእጣ ማውጣት የምድብ ድልድል ውስጥ ተካተዋል።

ውድድሩ በመጪው ህዳር 20 በአራት ከተሞች መካሄድ የሚጀምር ሲሆን ክለቦች ውድድር በሚያደርጉበት ከተማ ህዳር 19/2015 የቅድመ ውድድር ስብሰባ የሚከናወን ይሆናል።

48 ክለቦች የሚሳተፉበት የ2015 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ድልድል እና ውድድር የሚያደርጉበት ከተማ በምስሉ ላይ ተጠቅሷል። (EFF)

@mandurasport
2.6K views13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 21:07:52
ዛሬ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ የጨዋታዎች ዉጤት

@AmharaSport
1.2K views18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 20:52:53
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 መቻል

@AmharaSport
1.9K views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 17:57:29
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

አዳማ ከተማ 1 - 2 ወላይታ ድቻ
ቦና ዓሊ ዮናታን ኤሊያስ
ቃልኪዳን ዘላለም (ፍ)

@AmharaSport
2.4K views14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 21:05:03
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ሲዳማ ቡና 0 - 4 ኢትዮጵያ መድን
37' ሀብታሙ ሸዋለም (ፍ)
41' ዮናስ ገረመው
45+3' ብሩክ ሙሉጌታ (ፍ)
65' ኪቲካ ጅማ

@AmharaSport
2.1K views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ