Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን የእጣ ማውጣት ላይ በክፍያ አለማጠናቀቅ ምክንያት | Amhara Sport

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን የእጣ ማውጣት ላይ በክፍያ አለማጠናቀቅ ምክንያት እጣ ውስጥ ሳይገቡ መቅረታቸው የሚታወስ ሲሆን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ክፍያ ያጠናቀቁ ክለቦች በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት በተደረገ የእጣ ማውጣት የምድብ ድልድል ውስጥ ተካተዋል።

ውድድሩ በመጪው ህዳር 20 በአራት ከተሞች መካሄድ የሚጀምር ሲሆን ክለቦች ውድድር በሚያደርጉበት ከተማ ህዳር 19/2015 የቅድመ ውድድር ስብሰባ የሚከናወን ይሆናል።

48 ክለቦች የሚሳተፉበት የ2015 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ምድብ ድልድል እና ውድድር የሚያደርጉበት ከተማ በምስሉ ላይ ተጠቅሷል። (EFF)

@mandurasport