Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport
የሰርጥ አድራሻ: @amharasport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.27K
የሰርጥ መግለጫ

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-11-28 09:02:27
የ10ኛ ሳምንት ቤትኪንግ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ-ግብር

@amharasport
664 views06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 20:04:18
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 9ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 9ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ ያለግብ በአቻ ሲጠናቀቁ 19 ጎሎች በ16 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። የጎሎቹ አገባብ አንድ በፍፁም ቅጣት ምት ቀሪዎቹ በጨዋታ የተቆጠሩ ናቸው። በሳምንቱ 28 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ አንድ ተጫዋች ሁለተኛ ቢጫ በማየቱ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥተዋል።

የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ህዳር 17/2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።

በተጫዋች ብርሀኑ አሻሞ(ሃዋሳ ከተማ) ክለቡ ክለቡ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ጨዋታ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ ቀይ ካርድ አይቶ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ ተወስኗል::

በክለቦች መቻል በሳምንቱ ጨዋታ የክለቡ አምስት ተጫዋች በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል ተወስኗል፡፡

@mandurasport
1.1K views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 16:07:46
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ

@AmharaSport
2.0K views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 20:58:39
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ9ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ባህርዳር ከተማ 1 - 0 አዳማ ከተማ
5' ዱሬሳ ሹቢሳ

@AmharaSport
1.5K views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 17:57:38
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ9ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ፋሲል ከነማ 3 - 0 ለገጣፎ ለገዳዲ
ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ
ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ
ፍቃዱ ዓለሙ

@AmharaSport
2.3K views14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 21:13:14
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ9ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ወላይታ ዲቻ 0 - 0 አርባምንጭ

@AmharaSport
309 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 18:05:02
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ9ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ወልቂጤ ከተማ 0 - 0 ሀዲያ ሆሳዕና

@AmharaSport
1.4K views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 23:51:20
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ9ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ኤሌክትሪክ 2 - 4 ኢትዮጵያ ቡና
ሔኖክ አየለ           መሐመድኑር ናስር
ልደቱ ለማ             ብሩክ በየነ
                                 መሐመድኑር ናስር
                                 ሮቤል ተ/ሚካኤል(ፍ)

@AmharaSport
266 views20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 18:40:35
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ9ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ኢትዮጵያ መድን 1 - 3 ድሬዳዋ ከተማ
ሀቢብ ከማል ቻርለስ ሙሴጌ
አሳንቴ ጎድፍሬድ
ቻርለስ ሙሴጌ

@AmharaSport
1.6K views15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 20:55:14
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ9ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ሀዋሳ ከተማ 0 - 3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
                         አማኑኤል ገ/ሚካኤል
                        ጋቶች ፓኖም
                        እስማኤል ኦሮ-አጎሮ

@AmharaSport
1.3K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ