Get Mystery Box with random crypto!

Amhara Sport

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharasport — Amhara Sport
የሰርጥ አድራሻ: @amharasport
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.27K
የሰርጥ መግለጫ

የሚዲያ ሽፋን የተነፈገውን የኢትዮጵያ ስፖርት ለማሳደግ ከሰፈር እስከ ጠፈር በትኩረት እንዘግባለን !!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-11-16 17:57:24
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ሀዲያ ሆሳዕና 2 - 2 ሀዋሳ ከተማ
ፀጋዬ ብርሃኑ ሙጂብ ቃሲም (ፍ)
መለሰ ሚሻሞ ኤፍሬም አሻሞ

@AmharaSport
2.6K views14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 19:40:41
በመጫወቻ ሜዳ ብልሽት ምክኒያት ተቋርቶ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይቀጥላል።

በድሬዳዋ እየተካሄደ ያለው የሊጉ ጨዋታ በሜዳው መበላሸት ምክኒያት 4 ጨዋታዎች መተላለፋቸው ይታወሳል።

@AmharaSport
3.5K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 11:59:15
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ቀሪ 4 ጨዋታዎች በድሬዳዋ አየር ንብረት ምክንያት የመጫወቻ ሜዳው ለማጫወት ምቹ ስላልሆነ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘሙ መሆኑን እንገልፃለን።

የተራዘሙ ጨዋታዎች ነባር መርሀግብር

ቅዳሜ ህዳር 03 2015
10:00 አርባምንጭ ከተማ - ባህርዳር ከተማ
01:00 ሀዲያ ሆሳዕና - ፋሲል ከነማ

እሁድ ህዳር 04 2015
10:00 አዳማ ከተማ- ኢትዮጵያ ቡና
01፡00 ለገጣፎ ለገዳዲ - ወላይታ ድቻ

@AmharaSport
2.0K views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 21:43:30
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ሲዳማ ቡና 0 - 1 ሃዋሳ ከተማ
67' አዮብ ዓለማየሁ

@AmharaSport
1.4K views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 17:54:41
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት
ኢትዮጵያ መድን 2 - 0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
74' አሚር ሙደሲር
87' ሀቢብ ከማል

@AmharaSport
2.2K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 21:05:22
ዛሬ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ የ7ተኛ ሳምንት የጨዋታ ዉጤቶች

@AmharaSport
1 view18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 12:11:54
የ7ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃ-ግብር

@AmharaSport
1.9K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 21:45:11
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ

@AmharaSport
2.1K views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 21:34:49
የ6ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዉጤቶች

@AmharaSport
2.1K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 21:17:00
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ6ተኛ ሳምንት ጨዋታ

- የሙሉ ሰዓት ዉጤት

ሀዲያ ሆሳዕና 1 - 0 ለገጣፎ ለገዳዲ
90+9' ተመስገን ብርሃኑ

@AmharaSport
2.1K viewsedited  18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ