Get Mystery Box with random crypto!

በመጫወቻ ሜዳ ብልሽት ምክኒያት ተቋርቶ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች | Amhara Sport

በመጫወቻ ሜዳ ብልሽት ምክኒያት ተቋርቶ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይቀጥላል።

በድሬዳዋ እየተካሄደ ያለው የሊጉ ጨዋታ በሜዳው መበላሸት ምክኒያት 4 ጨዋታዎች መተላለፋቸው ይታወሳል።

@AmharaSport