Get Mystery Box with random crypto!

የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ቀሪ 4 ጨዋታዎች በድሬዳዋ አየር ንብረ | Amhara Sport

የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ቀሪ 4 ጨዋታዎች በድሬዳዋ አየር ንብረት ምክንያት የመጫወቻ ሜዳው ለማጫወት ምቹ ስላልሆነ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘሙ መሆኑን እንገልፃለን።

የተራዘሙ ጨዋታዎች ነባር መርሀግብር

ቅዳሜ ህዳር 03 2015
10:00 አርባምንጭ ከተማ - ባህርዳር ከተማ
01:00 ሀዲያ ሆሳዕና - ፋሲል ከነማ

እሁድ ህዳር 04 2015
10:00 አዳማ ከተማ- ኢትዮጵያ ቡና
01፡00 ለገጣፎ ለገዳዲ - ወላይታ ድቻ

@AmharaSport