Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊጉ የተጨዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ታወቀ። የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪም | Amhara Sport

የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊጉ የተጨዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ታወቀ።

የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ የ2015 ዓ.ም አጋማሽ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡

በዚህም መሰረት የውድድር አመቱ አጋማሽ ዝውውር ከታህሳስ 18 እስከ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡

@amharasport