Get Mystery Box with random crypto!

Amhara today

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharapo — Amhara today A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharapo — Amhara today
የሰርጥ አድራሻ: @amharapo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.53K
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣን
ሚዛናዊ መረጃዎችን ይከታተሉ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-12 20:46:36 ሰበር ዜና

አሁን የደረሰን !!



1.8K viewstadi Sis, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 20:10:54 ሰበር ዜና !!

ጎጃም ተቆጥቷል !!


የኦህዴድ ኦነጋዊ መንግስት የአማራውን ህዝብ ትጥቅ ለማስፈታትና ለማስወረር የጀመረዉን እንቅስቃሴ ተከትሎ
ዛሬ አመሻሹ ላይ በደብረማርቆስ የጀመረዉ የተቃዉሞ አመፅ በተለያዩ የጎጃም አካባቢዎች እየተቀጣጠለ መሆኑን ከስፍራው በሚገኙ ምንጮቻችን ለማረጋገጥ ችለናል ።

ለተጨማሪ ከደቂቃዎች በኋላ በቪዲዮ የተደገፈ መረጃ እናቀርባለን
2.0K viewsgondar, 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 19:21:18
#ፍኖተሰላም!

የፍኖተሰላም  ህዝብ  የአብይ ሰራዊት ደምበጫ ላይ ንፁሐንን ኃይል በመጠቀም መጨፍጨፉን ተከትሎ በቁጣ አደባባይ ወጥቷል።
2.0K viewsgondar, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 18:07:14
ሰበር ዜና !! ሾልኮ የወጣ በቪዲዮ የተደገፈ

ከአሸባሪ ጋር አንደራደርም

ወልቃይት የአማራ የልብ ትርታ ነዉ

ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱ

አራት ኪሎ ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጠረ

አማራ ነኝ የምትል ይህን ቪዲዮ ማየት አለብህ

ምስሉን በመጫን አሁኑኑ ይመልከቱት





2.1K viewsgondar, 15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 17:53:12 አማራ ነኝ የሚል ይህን ቪዲዮ ማየት ግድ ይለዋል





1.9K viewstadi Sis, 14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 17:33:28 ወልቃይት የአማራ የልብ ትርታ ነዉ

መታየት ያለበት ወሳኝ መልዕክት ከወልቃይት




1.9K viewstadi Sis, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 17:32:20 ሰበር ዜና !!

አሁን ከወልቃይት የደረሰን

ዝግጂት ተጀመረ አራት ኪሎ በፍርሃት እየታመሰ ነዉ






1.9K viewstadi Sis, 14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:26:06 ህወሃት ወልቃይትና ራያን በሃይል አስመልሳለሁ በሚል ጦሩን እያዘጋጀና ወደድንበሮች እያስጠጋ ባለበት በዚህ ወቅትና የታጣቂ እንቅስቃሴ ሳያቆም ለወረራ እየተዘጋጀ ጌታቸው ረዳ በዉይይት ሰበብ ባህርዳር መገኘቱ የብልፅግና ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርባቸው ለመከላከል ራስን ማዘጋጀት ብቸኛው አማራጭ መሆኑን የወልቃይትና አካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ ።

የጌታቸው ረዳ ወደ አማራ ክልል መምጣት ሰላም ፍላጋ አለመሆኑንና ይልቁንም የአማራ እና በኤርትራ ህዝብ መቃቃርን ለመፍጠር አማራን ነጥሎ ለማጥፋት በአብይ አህመድ የተሸረበ ሴራ መሆኑን ህብረተሰብ ይህን እንዲያዉቅ አድርጉልን ሲሉ መረጃዉን አድርሰዉናል
2.4K viewstadi Sis, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:14:45 ደምበጫ!

ጦርነቱ ከደ/ኤልያስ ወደ ደምበጫ ተሸጋግሯል። ህዝቡ በመንግስት ጦር እየታመሰ መሆኑን ከስፍራው ያሉ ምንጮቻችን ገልፀዋል ።
2.3K viewsgondar, 18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:12:11
ሰበር ዜና

በሥላሴ ገዳም መንግስት በንፁሃን ላይ የፈፀመውን ጭፋጨፋ ያጋለጠውን ጋዜጠኛ ወግደረስን ለማፈን የገባው ቡድን በህዝቡ ተዋርዶ ወጣ

ከሰሞኑንን በደብረ ኤልያስ ሥላሴ  አንድነት ገዳም የተጨፈጨፉ ህፃናት፣ሴቶችን እና መነኳሳቱን ስፍራው ድረስ በመሄድ በድፍረት የመንግስትን ውሸት ያጋለጠውን ጋዜጠኛ ወግደረሰን ለማፈን ጎጃም የገባው የኦህዴድ ኃይል ዛሬ ከቀኑ 10 ገደማ በህዝቡ ተዋርደ ተባሯል።

ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው የሚገኝበትን ቦታ በጥቆማ ካረጋገጡ በኋላ በሁለት የኦህዴድ ደህንነቶች እየተመራ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሠራዊት ያለበትን ቤት በመክበብ ይዞ ለመሄድ ጥረት አድርጓል።ይሁን እንጂ በድፍረት ጥሶ የገባውን አፋኝ ኃይል ካዎቀ በኋላ፣ የአካባቢው ወጣት እና ህዝብ ግልብጥ ብሎ በመውጣት አፋኝ ቡድኑንን እያሳደደ መልሶታል።

በጋዜጠኛው ላይ ከበባ ከመፈፀማቸው አስቀድሞ የአካባቢውን ህዝብ ለማደናገር"በመኪና ሰው ገጭቶ ነፍስ አጥፍቶል"በሚል የበሬ ወለደ ጩኸት ሲያሰሙ እንደነበረ ታውቋል።

የአካባቢው ህዝብ ግን "ነፍስ አጥፊ ጨፍጫፊዎች እናንተ ናችሁ፤እናንተ ሌቦች ሳንጨርሳችሁ ከዚህ ሂዶ በማለት አስወጥቷቸዋል።

ይሁን እንጅ ኃይል አጠናክረን እንመጣለን በሚል ደንግጠው እንደወጡ ተሰምቷል።

በየትኛውም አካባቢ የምትገኙ የጎጃም ወጣቶች ጋዜጠኞቻቸሁን ጠብቁ።

ከምስራቅ ጎጃም ዞን ጋዜጠኛ ወግደረስ እንዲያዝ የምታስተባብሩ በሙሉ ለይተናችኋል ካላረፋችሁ በዝርዝር ስምና ፎቷችሁን እናወጣለን።

የትግራይ ክልል ግዚያዊ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ እና ቡድናቸው ባሕርዳር ገብተዋል።
2.3K viewsgondar, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ