Get Mystery Box with random crypto!

Amhara today

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharapo — Amhara today A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharapo — Amhara today
የሰርጥ አድራሻ: @amharapo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.53K
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣን
ሚዛናዊ መረጃዎችን ይከታተሉ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-05-12 19:35:08 #ካሲናው_ጎጃም

ተለቀቀ

"አታሞው ሲመታ መሬቱ አረገደ
ያያ ኩታ ለብሶ ዝናብ አወረደ

ያለ ዛሬ ቤቴን አታውቀውም ብሎ
ጠሪ አክባሪ ድሷል አቆልቋይ አክሎ"

ምርጥ ቪዲዮ ይመልከቱት





1.4K viewsgondar, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 19:08:21 ተለቀቀ !!

ካሲናዉ ጎጃም



ምስሉን ተጭነው ይመልከቱ




1.5K viewsgondar, 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 17:08:16
ዛሬ ማታ !!!


ካሲናዉ ጎጃም !!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሙዚቃ ዛሬ ማታ ይለቀቃል !!

ከስር ተጭነው   በዩቲዩብ ቻናሉን subscribe በማድረግ ይከታተሉን



1.7K viewsgondar, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 15:48:44 ተለቀቀ !!




2.2K viewsgondar, 12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 17:35:02 ተመልሰናል !!


ጀግናው ይገባዋል

ልክ እንደ አባቱ

ለጀግናው ኮረኔል ደመቀ ዘዉዱ ተዘፈነለት




4.7K viewsgondar, 14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 19:48:12 ገጣሚ ህሊና ደስአለኝ ደገመችዉ !!

ቤተመንግሥቱን ያስቆጣው የህሊና አዲሱ ግጥም



1.7K viewsgondar, 16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 19:18:01 የኢትዮጵያ የቁልቁለት ጉዞ !!

አማራን የማጥፋት ተልዕኮ

መታየት ያለበት የጥንቃቄ መልዕክት




1.8K viewstadi Sis, edited  16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 19:15:04
የግድ መታየት ያለበት !!

ከአሜሪካ መንግስት አዛዢነት ከኦሮሚያ እና ከትግራይ ዉጭ ባሉ ህዝቦች ላይ የታቀደው ዘግናኝ እቅድ

ከዉስጥ አዋቂ የደረሰን ወሳኝ መታየት ያለበት በሰነድ የተደገፈ መረጃ ።

ሞት ቤታችን ማንኳኳት ጀምሯል
አሁኑኑ ከቀስቱ ስር ያለዉን ሊንክ በመጫን ይመልከቱት ።











1.6K viewstadi Sis, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 19:12:25
የግድ መታየት ያለበት !!

ከአሜሪካ መንግስት አዛዢነት ከኦሮሚያ እና ከትግራይ ዉጭ ባሉ ህዝቦች ላይ የታቀደው ዘግናኝ እቅድ

ከዉስጥ አዋቂ የደረሰን ወሳኝ መታየት ያለበት በሰነድ የተደገፈ መረጃ ።

ሞት ቤታችን ማንኳኳት ጀምሯል
አሁኑኑ ከቀስቱ ስር ያለዉን ሊንክ በመጫን ይመልከቱት ።











1.4K viewstadi Sis, 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 18:40:00 ከምስጋናና ክብር በላይ ላአንተ ይሁን===

ሼር ይደረግ !!

ለፎከረ ለነቀነቀ
ለሰነቀ ለታጠቀ
እጥፍ የማይል ካቋሙ
አጥንቱ የሚከሰከስ የሚዠቀዠቅ ደሙ
በደግነትም በጀግንነትም
ከሳቱ ላንቃ የሚቀደም

#የአማራ ;ልዩ ሃይል ፖሊስ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ጦር ነው ስልህ በምክናያት ነው ለዛሪው ትንሽ ልበል ።


#የአማራ ልዩ ሃይል እንደ ስሙ ሁሉ ልዩ የሆነ ነው ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ አንድነትን እና የሃገር ስሜት ፍቅር በደሙ የከተበ በአጥንቱ ክስካሽ የፈረመ ውድ በሆነ የህይወት ምስዕዋትነት ያረጋገጠ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ጦር ።

#ሰባአዊነትን የተላበሰ ፦ አንገት ላንገት ተናንቆ የማረከውን እንኳ በሚገርም ታአምር የማደርገው እንክብኳቤ ያየ መስክሮለታል የጠላትን ቁስለኛ ህይወት ለማትረፍ ሰበርባራ እና ውጣ ውረድ የበዛባቸውን የውጊ ቀጠናወች ተሸክሞ ሲሮጥ ላየው ከአስተሳሰብ በላይ ለሆነው አዛኝነቱ ጉልህ ማሳያ ነው ።

#በውጊያ ብቃቱ ፦ ከኤርትራ ቆላማ መሬት እስከ ሱማሌ በረሃ ምድራዊ ፈተናወችን ያለፈ ፣ በጥይት ሃሩር የነደደ ፣ ትጥቅ ትራሱ ቦብ ኳሱ የሆነ ሲበዛ መሬት ነክሶ የሚዋጋ የተኮሰው የጥይት እርሳስ የጥላት አናት ሳትበረቅስ እመሬት ጠብ የማትል ሲዋጋ ውሎ ሲዋጋ ቢያድር ጉልበቱ የማይዝል ልቡ የማይሸበር እራሃብ እና ውሃ ጥም የማይፈታው በጀግንነት ቅባት እግዚያቤሔር አምላክ እጁን አንስቶ የቀባው ሚስጥረ ስላሴ የሆነ ሰራዊት ለመሆኑ ከሃበሻ እስከ ፈረንጅ የመሰከሩለት ሃይል ነው ።

ስለሆነም ልዩ የሚለው መጠሪያ ለዚህ በሁለ ነገሩ ልዩ ለሆነ ጦር ይገባዋል ባይ ነኝ።


#በጀግንነት ጠባዩ የትናንቱን ያባቱን ማንነት የተላበሰ እንደ በላይ ዘለቀ በእምነቱ የጠና ፣ እንደ መይሳው ካሳ እናት ሃገሩን ከራሱ አስበልጦ የሚውድ ፣ እንደ እምየ ሚኒልክ ጠቢብ ፣ እንደ ገብርየ ታማኝ ማንኛውንም ምድራዊ መከራ በጀብደኝነት ተጋፍጦ ልክ እንደ አባቶቹ የራሱ የጀብደኝነት አስረ ገድል በአጥንቱ ብእር በደሙ ጠብታ ቀለም በስጋው ቁራጭ ብራና የፃፈ
ጀግንነቱን ለማንበር የማይታክት ፍፁም ሃገር ወዳድ ሰራዊት ለመሆኑ ከቆላ እስከ ደጋ ከከሸጥ እስከ ኮረብታ በደቀቀ አጥንቱ እና በተዠቀዠቀው ደሙ ታሪኩን በወርቅ መዝገብ ላይ የከተበ
አይረሴ የጦር ሜዳ ውሎውን በሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ያኖረ

#ኢትዮጵያዊ ማንነቱን አጉልቱ የማሳያ የጀብደኝነት ሃውልቱን በአንባ ገነኖች መቃብር ላይ ያቆመ
በቁስሉ ስቃይ የወገኑን የስነ ልቦና ደዌ የፈወሰ
ውድ በሆነ የህይወት ምስእዋትነት አገር እና ህዝቡን ለማሻገር ያላመነታ ።

#ዘመን አመጣሽ የፖትላኪወች የዘር አጥር ሳያቆመው የጎጠኞች ጠባብ ልጓም ሳይገታው የጥንቱን እና የትናቱን ያባቶቹን የጀግንነት አኩሪ ታሪክ የደገመ ።

የነገውን ትውልድ ተሻጋሪ የአንድነት ጀብዱ ገድል ዛሬ ላይ ያሳየ

#የአማራ ልዩ ሃይል ፖሊስ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ጦር ለመሆኑ በግብሩ የመሰከረ ።

ለፎከረ ለነቀነቀ
ለሰነቀ ለታጠቀ
እጥፍ የማይል ካቋሙ
አጥንቱ የሚከሰከስ የሚዠቀዠቅ ደሙ
በደግነትም በጀግንነትም
ከሳቱ ላንቃ የሚቀደም
አይኑን ከጠላቱ ጣቱን ከቃታ ላይ
ላፍታ ሳያለያይ
ስምህ ባገር ናኘ በሃገሬ ሰማይ
አንኳንስ ተፈጠርክ እንኳን የኔ የኔ የሆንክ እ ሰ ይይይ

#ዛሪም እንደትናንቱ ለወገኑኑና ለእናት ሃገሩ ዘብ በመቆም 24 ሳአት ያለ እረፍት ለሚታከተው ጀግናው የአማራ ልዩ ሃይል ሰራዊት ከምስጋናና ከአክብሮትም በላይ ላአንተ ይሁን ።

ዘላለማዊ ክብር ለጀግና የአማራ ልዩ ሃይል ፖሊስ ሰማአታት ።

ኢትዮጵያ ትቅደም ።
1.3K viewstadi Sis, 15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ