Get Mystery Box with random crypto!

Amhara today

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharapo — Amhara today A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharapo — Amhara today
የሰርጥ አድራሻ: @amharapo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.53K
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣን
ሚዛናዊ መረጃዎችን ይከታተሉ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-11 21:10:53 ህወሃት ከጥንሥሱ ጀምሮ በአባቶቻችን ጽኑ ተጋድሎ እና ብርቱ ክንዶች ተከብራ የቆየውን
ኢትዮጵያን ለማፍረስ እና አገራችን ከአለም ካርታ ላይ በማጥፋት በፍርስራሹ ላይ ታላቋን የትግራይን ሪፖብሊክ ማቋቋም የሚል ቅዠት በአማራ እና አፋር ክልል ወረራ በመፈፀም ንፁሃንን በጅምላ ከመግደል ከማፈናቀል በላይ በክልሎቹ ከተቋማት እስከ ፋብሪካዎች የገበሬዎች ንብረት ከተጋገረ እንጀራ ድንች ሽሮ በርበሬና እና ሊጥ እስከ የቁም ከብት ዘርፏል ።

አሁንም የክረምቱን መምጣት ጠብቆ አንድም በሰላም የዳቦ ስም ከባህርዳር አዲስአበባ እየተመላለሰ በጎን በወልቃይት እና ራያ ወረራ ለመፈፀም ጦሩን እያስጠጋ ይገኛል ስለዚህም
ይህንን አረመኔ ቡድን እስከወዲያኛዉ ለመቅበር እንደህዝብ ልንዘጋጅ ይገባል !!!

ለሶስት አስርት አመታት ሁሉም አማራ በአሸባሪዉ ህወሃት ልጆቹን በነብሰ ገዳዮች ጥይት ተቀምቷል፥ ንብረቱን በአልጠግብ ባዮች ተዘርፏል፥ ማንነቱ በዘረኛው የህወሓት አለንጋ ተገርፏል ተኮላሽቷል ታርዷል በእስር ማቅቋል በጅምላ ተገሏል ።

ይህ አሸባሪ ቡድን ኢትዮጵያዊነትን ከፊት በመሆን ከውጪ ወራሪዎች በጽናት ተጋድሎ አቆይቷል ብሎ የሚወነጅለውን የአማራ ብሄርን የተመቸው ሲመስለው ከ1971 አንስቶ በቀጥታ በሰሜን ጎንደር በወልቃይት ፣ በጠገዴ ፣ በጸለምት እንዲሁም በሚቆጣጠራቸው የትግራይ ቦታዎች እንዳደረገው በዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ፤ ሳይመቸው ሲቀር ደግሞ በተላላኪዎቹ አማካይነት በጉራ ፈርዳ እና ሌሎች በርካታ ቦታዎች ዕብሪተኞቹ የህወሓት ማፍያ ቡድን አማራዉን በጅምላ መግደላቸዉን አላንስ ብሎ በማይካድራ በሰሜን እዝ እና ሌሎች ቦታዎች ላይ ለሰሚ የሚቀፍ ዘግናኝ ጭፍጨፋ አካሂደዋል ።




መቼም አሸባሪው ህውሓት ከኢትዮጵያዊያን ጋር ሒሳብ አወራርጄ የተጋረጠውን አደጋና የጀመርነውን ተጋድሏችን በድል ለማጠናቀቅ እንደ ህዝብ የተቃጣብንን የመጥፋት አደጋ በእኩል ተነሳሽነት ቁርጠኝነትና ተሳትፎ ግዴታችን መወጣት አስፈላጊ ነዉ።
2.0K viewsgondar, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 21:10:23
የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ አድማሱን እያሰፋ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) በመቃወም ሰላማዊ ተቃውሞዎችን ለማሰማት ጥሪ እያደረጉ ይገኛሉ። በትላንትናው ዕለት በዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ፣በአምቦ ዩኒቨርስቲ፣ድሬድዋ ዩኒቨርስቲ ፣ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ እና በደብረታቦር ዩኒቨርስቲዎች የተቃውሞ ድምፆች ተሰምተዋል። ተማሪዎቹ መንግስት “በ2016 ዓ.ም ምንም አይነት ቅጥር አልፈፅምም” ማለቱ የስነልቦና ጫና አሳድሮብናል ብለዋል።
1.8K viewsgondar, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 19:30:35 መሃሪ ደገፍዉ ዳግም አስገረመን !!

ከባንዳ ጋር አንታረቅም


ምስሉን ተጭነው በነፃ ቪዲዮዉን ይመልከቱት



















2.1K viewsgondar, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 07:40:05 ሰበር

ሶስት መቶ ሽህ አማራ በወልቃይት እንዲሰፍር ተወሰነ !!

ሁሉም ሊያየዉ የሚገባ የኮረኔል ደመቀ ዘዉዱ ጥሪ




2.5K viewstadi Sis, 04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 23:40:00
ቪዲዮዉን አሁኑኑ ይመልከቱት











2.4K viewsgondar, edited  20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 23:38:54
አስደሳች ዜና!

"ባለመነፀር ስናይፐር ሰርተናል!

አማኑኤል አንዱአለም ይባላል የዳንግላ ከተማ ተወላጅ ነው።አማኑ ከድሮ ጀምሮ ከትምህርቱ ጎን ለጎን የፈጠራ ስራ በመስራት እያደገ የመጣ ታታሪ እና ቁም ነገረኛ ልጅ ነው ታዲያ ይህን ልዩ ተሰጥኦውን በትምህርት እና በሳይንስ የተደገፈ አድርጎ ወደፊት ልዩ ልዩ የፈጠራ ስራዎችን ለመስራት ወደ ዳንግላ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ተቋም በመቀላቀል ያለውን ተሰጥኦ እንዲጎለብት በማድረግ ትምህርቱን አጠናቋል።

ወጣት አማኑኤል ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ ብዙ የፈጠራ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል። ታዲያ በቅርቡ ደግሞ በአይነቱ ለየት ያለ እና አሁን ላይ ለተፈለገው አላማ እና ግዳጅ መወጣት የሚችል #ባለመነፀር_ስናይፐር ሰርቶ ብቅ ብሏል ። አትገረሙም?

ከዚህ ቀደም በዳንግላ ከተማ ተማሪ ሀብታሙ ድሽቃ እና ላውንቸር ሰርቶ አጀብ እንዳስባለን ሁሉ ዛሬም ወንድማችን አማኑኤል #በባለመነፀር ስናይፐር ተከስቶ ጉድ አስብሎናል።
2.3K viewsgondar, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 23:27:54 ሰበር መታየት ያለበት መልዕክት !!

አሁኑኑ ከቀስቱ ስር ተጭነው በቪዲዮ ይመልከቱት





2.0K viewstadi Sis, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 20:17:26
ወልቃይት ጎንደር ባህላዊ ዉዝዋዜ

ሙሉዉን በዩቲዩብ ያገኙታል




2.3K viewstadi Sis, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:24:33 ተለቀቀ




2.4K viewstadi Sis, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 19:24:59
የመሀሪ አስገራሚ መልዐክ !!

መታየት ያለበት


ተለቀቀ !!

ምረር በለዉ በዳር በድንበር ወልቃይት ይከበር
እንብኝ አለኝ ጀግናው አገሳ ራያን አነሳ

እንቢ በል !! (ቃሉ አንድ ነዉ )

ተወዳጁ ድምፃዊ መሃሪ





2.5K viewstadi Sis, edited  16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ