Get Mystery Box with random crypto!

Amhara today

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharapo — Amhara today A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharapo — Amhara today
የሰርጥ አድራሻ: @amharapo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.53K
የሰርጥ መግለጫ

ፈጣን
ሚዛናዊ መረጃዎችን ይከታተሉ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-03 20:32:06 ተለቀቀ !!

ምስሉን ተጭነው ይመልከቱት





849 viewsgondar, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 20:30:01
ማሻ አላህ

ኢትዮጲያዊው ወጣት ዓለም አቀፉን የቁርአን ውድድር በአሸናፊት አጠናቀቀ !!

በሳኡዲ አረቢያ አዘጋጅነት በአለም አቀፍ ደረጃ 156 አገራት በተሳተፉበት የቁርአን ውድድር ኢትዮጵያን የወከለው ኢትዮጵያዊው መሀመድ ኑሩ አንደኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኗል።
842 viewsgondar, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 18:37:23
ዛሬ ማታ ይለቀቃል !!!

ለጀግናው ደመቀ ዘዉዱ ተዘፈነለት !!!

ቃላችን ሰጥተናል አለን ከጎንህ!!

ዛሬ ማታ ይለቀቃል ሙዚቃ ሃያልነት ባለፉት ትግሎች አይተናልና

አሁኑኑ ከስር ያለዉን ሊንክ ተጭነን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንከታተል





1.2K viewstadi Sis, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 18:58:33
ሰበር ዜና !!


አዲሱን መደመር መፅሐፍ ለመሸጥ በጎንደር ከተማ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ከፍተኛ ተቃዉሞ ገጠማቸው ።


በቪዲዮ የተደገፉ መረጃዎችን ከቀስቱ ስር ተጭነው በዩቲዩብ በኩል ይከታተሉን







2.0K viewsgondar, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 18:54:42 እንዳያመልጥዎ


እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ድረስ ያሸንፉ !!


ልዩ ዉድድር በዚሁ በማህበራዊ ሚዲያ ተጀመረ !!!



ከስር  ተጭነው ቪዲዮዉን  ይመልከቱት 







2.0K viewsgondar, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 18:54:01 እስከ አንድ ሚሊዮን ብር ድረስ ያሸንፉ !!


ልዩ ዉድድር በዚሁ በማህበራዊ ሚዲያ ተጀመረ !!!



ከስር  ተጭነው ቪዲዮዉን  ይመልከቱት 







2.0K viewsgondar, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 14:38:09
ያሳዝናል !!!

የአማራ ልዩ ሀይል ትጥቃቸዉን ተነጠቁ !!

ከሰሞኑ የፌደራል መንግስት የክልል ልዩ ሀይሎች ከባድና የቡድን መሳሪያዎችን እንዲያወርዱ በሰጠዉ ትዕዛዝ መሰረት ብአዴን የአማራ ልዩ ሀይልን ትጥቅ በሀይል እየገፈፈ መሆኑ ታዉቋል።

ብአዴን በዛሬዉ ዕለት በወልቃይት ጠገዴ አካባቢ ሰላም በማስከበር እና ድንበር በመጠበቅ ላይ በነበሩት የአማራ ልዩ ሀይል ተከዜ ብርጌድ አባላት ላይ የትጥቅ ማስፈታት እርምጃ ወስዷል።

የአማራ ህዝብ በአራቱም አቅጣጫ በጠላት ተከቦ ህልዉናዉ አደጋ ዉስጥ በወደቀበት በዚህ ወቅት ለምን ትጥቅ እንፈታለን በማለት የተቃወሙ የልዩ አባላቶቻችን በቁም እስር ላይ እንዲቆዩ ተደርገዋል ሲሉ መረጃዉን ያደረሱን ምንጮቻችን ከስፍራዉ ገልፀዉልናል።

ብአዴን በአደባባይ የአማራን ህዝብ እጅና እግር በማሰር ለኦህዴድ ባርነት አሳልፎ ሊሰጥ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን በማወቅ ሁሉም የአማራ ልዩ ሀይል በተጠንቀቅ እንዲቆም እናሳስባለን።

መጋቢት 22/2015 ዓ/ም
1.1K viewstadi Sis, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 14:37:21 በአበርገሌ በመድሃኒት እጦት የ47 ሰዎች ህይወት አለፈ
በህወሓት ኃይሎች ተይዞ እንደቆየ በተገለጸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ በሚገኘው አበርገሌ ወረዳ በመድኃኒት እና በምግብ እጥረት የ47 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው አስተዳዳሪ እና ቤተሰቦቻቸውን በሞት ያጡ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለጹ።

አስተዳዳሪው አቶ አለሙ ክፍሌ ከሁለት ዓመታት በላይ በህወሓት ኃይሎች ቁጥጥር ሥር የቆየው ወረዳው፣ ረቡዕ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም. መለቀቁን ገልጸው፣ የመከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ የፀጥታ ኃይሎች ወደ ሥፍራው መግባታቸውን ተናግረዋል።

ይህንንም ተከትሎ አደረኩት ባሉት ማጣራት እና ቀድሞ በነበራቸው መረጃ መሠረት ከ47 በላይ ሰዎች በመድኃኒት፣ ሕክምናና በምግብ እጥረት ሕይወታቸው ማለፉን ገልጸዋል።

ኪሮስ ገላው የተባሉ የወረዳው ነዋሪም የወንድማቸውን ባለቤት በወሊድ ምክንያት በሞት ማጣታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ሙሉነሽ ጣፈጠ ሲሉ የሚጠሯት እናት፣ ሦስተኛ ልጇን ለመውለድ ለቀናት ካማጠች በኋላ በስቃይ ብትወልድም ከወሊድ በኋላ ባጋጠማት የደም መፍሰስ የሕክምና እርዳታ ሳታገኝ ሕይወቷ ማለፉን አቶ ኪሮስ ተናግረዋል።

“ለአምስት ቀናት አምጣ ወለደች። ከዚያ የደም መፍሰስ አጋጠማት የትራንስፖርት አገልግሎት ባለመኖሩ በቃሬዛ ተሸክመን በእግር ወደ ሰቆጣ ለመሄድ ጉዞ ጀመርን። [ከአበርገሌ ሰቆጣ በእግር አንድ ቀን ይወስዳል] ነገር ግን መንገድ ላይ ሞተችብን” ብለዋል።
1.0K viewstadi Sis, 11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 14:36:43
ከነገ ጀምሮ በሁሉም ክልሎች አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል
የክልሎች የልዩ ሀይል አደረጃጀት እንዲፈርስ የተወሰነው የብልፅግና መንግሥት ባለፈው እሁድ ባደረገው የሥራ አስፈፃሚ አባላት ስብሰባ ላይ ነው። በዚህ ውሳኔ ላይ የክልል ልዩ ሀይሎችን ሀገር በማፍረስ እና በመታደግ በኩል የነበራቸውን ሚና የሚገልጽ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቦ የነበረ ሲሆን በዚህም በትግራይ ክልል የነበረው የልዩ ሀይል አደረጃጀት ሀገር ከማፍረስ አንፃር ለአለፉት ሶስት አመታት ፈተና ሆኖ እንደነበር የተገለፀ ሲሆን የአማራ ልዩ ሀይል ደግሞ በጦርነቱ ወቅት ሀገር በመታደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳደረገ በፅሁፉ ተገልጿል። ከዚህ በተጨማሪ የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል አልሸባብን በመመከት ከፍተኛ ሚና እንደተጫወቱ በመነሻ ፅሁፉ ላይ ቀርቦ ውይይት ተደርጎባቸዋል። በዚህም ሁሉም በሚባል ደረጃ የብልፅግና መንግሥት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የክልል ልዩ ሀይል አደረጃጀት እንዲፈርስ ባለፈው እሁድ ባደረገው ስብሰባ ወስኗል። ይህን በተለመከተ የዞን እና የወረዳ የፀጥታ አካላት መሪዎች እና የልዩ ሀይል አደረጃጀት መሪዎች ነገ ለአስቸኳይ ስብሰባ በየክልሎች መጠራታቸው የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል
1.0K viewstadi Sis, 11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 20:27:18
ህሊና ደስአለኝ ደገመችው !!

ሙሉዉን ከቀስቱ ስር ተጭነው ይመልከቱት





884 viewstadi Sis, 17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ