Get Mystery Box with random crypto!

ህወሃት ወልቃይትና ራያን በሃይል አስመልሳለሁ በሚል ጦሩን እያዘጋጀና ወደድንበሮች እያስጠጋ ባለበት | Amhara today

ህወሃት ወልቃይትና ራያን በሃይል አስመልሳለሁ በሚል ጦሩን እያዘጋጀና ወደድንበሮች እያስጠጋ ባለበት በዚህ ወቅትና የታጣቂ እንቅስቃሴ ሳያቆም ለወረራ እየተዘጋጀ ጌታቸው ረዳ በዉይይት ሰበብ ባህርዳር መገኘቱ የብልፅግና ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርባቸው ለመከላከል ራስን ማዘጋጀት ብቸኛው አማራጭ መሆኑን የወልቃይትና አካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ ።

የጌታቸው ረዳ ወደ አማራ ክልል መምጣት ሰላም ፍላጋ አለመሆኑንና ይልቁንም የአማራ እና በኤርትራ ህዝብ መቃቃርን ለመፍጠር አማራን ነጥሎ ለማጥፋት በአብይ አህመድ የተሸረበ ሴራ መሆኑን ህብረተሰብ ይህን እንዲያዉቅ አድርጉልን ሲሉ መረጃዉን አድርሰዉናል