Get Mystery Box with random crypto!

Amazing Bible Facts

የቴሌግራም ቻናል አርማ amazing_bible_facts — Amazing Bible Facts A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amazing_bible_facts — Amazing Bible Facts
የሰርጥ አድራሻ: @amazing_bible_facts
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 10.31K
የሰርጥ መግለጫ

<Amazing bible facts>
<አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች>
😱😱😱😱
" ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 40:8)
ኢየሱስ ማነው?👇
@who_is_jesus
እውነት ለሁሉ 👇
@ewnetlehulu
@milites_Christi

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-15 23:49:00 የማቴዎስ ወንጌል ትምህርታዊ ለዛ አለው። በመሆኑም በመጽሐፍ ቅዱስ ምሁራን ዘንድ አስተማሪ (Teacher) እንደሆነ ይታመናል። አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች @amazing_bible_facts @amazing_bible_facts @amazing_bible_facts
5.2K viewsedited  20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 22:54:28

ማቴዎስ የስሙ ትርጓሜ " የጌታ ስጦታ" ማለት ነው።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
7.5K viewsedited  19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 00:49:46

በወንጌላት ውስጥ ብዙ የአረማይክ ቃላት የሚገኙ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ ከነትርጉማቸው:-

<<ጣሊታ>> - አንቺ ትንሽ ልጅ [ማር 5:41]
<<ኤፍታህ>> - "እርሱም ተከፈት ማለት ነው" [ማር 7:34]
<<ራካ>> - ባዶ አእምሮ (ሞኝ) [ማቴ 5:22]
<<ቁርባን>> - ለእግዚአብሔር የሚቀርብ መሥዋዕት [ማር 7:11]
<<አባ>> - አባት [ማር 14:36፣ ገላ 4:6፣ ሮሜ 8:15]
<<ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ?>> - አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።" [ማር 15:34] (ይህ ንግግር በዕብራይስጥም አንድ ነው።)

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
7.1K viewsedited  21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 00:02:10

የቄሣር ቤተሰቦች ክርስቲያኖች ሆነው ነበር ተብሎ ይገመታል። " ቅዱሳን ሁሉ ይልቁንም ከቄሣር ቤት የሆኑቱ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:22

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
5.7K viewsedited  21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 00:26:11

በአዲስ ኪዳን ዘመን የታዩ ታላላቅ ታሪካዊ ክስተቶች ከነዘመናቱ።
በ63 ዓ.ዓ (B.C) - ኢየሩሳሌም በሮም ተያዘች
በ37 ዓ.ዓ (B.C) - ሄሮድስ የአይሁዶች ንጉሥ ሆነ
በ27 ዓ.ዓ (B.C) - አክቶቪን ቄሳር አውግስጦስ በሚል ስያሜ ነገሰ
በ6-4 ዓ.ዓ (B.C) - የኢየሱስ ልደት
በ4 ዓ.ዓ (B.C) - ታላቁ ሄሮድስ ሞተ
በ14 ዓ.ም (A.D) - ጢባርዮስ ቄሣር በሮም ነገሰ

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
5.2K viewsedited  21:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 21:44:55

"ኢየሱስ" የሚለው ስም ከዘጠኝ መቶ ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሷል።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
7.8K viewsedited  18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 00:02:14

ሐዋርያው ዩሐንስ በሶስቱም ተመሳሳይ ወንጌላት (Synoptic Gospels) ውስጥ አንዴ ብቻ ነው የተናገረው። [ማር 9:38]

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
6.0K viewsedited  21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 23:36:48

ከወንጌላት መካከል ፈጽሞ ስለ "ሰዱቃውያን" ያላወራው የዩሐንስ ወንጌል ብቻ ነው።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
6.2K viewsedited  20:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 00:10:30 በኢየሱስ ትንሳኤና እርጋት መካከል ያለው ልዩነት የ40 ቀን ነው። [ሐዋ ሥራ 1፤ 1-4] አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች @amazing_bible_facts @amazing_bible_facts @amazing_bible_facts
5.0K viewsedited  21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 15:04:46

ከዓሳ ጋር በተያያዘ ኢየሱስ በመጽሐፍ ቅዱስ 4 ተዓምራቶችን አድርጓል።
- በሁለት ዓሳ 5ሺህ ህዝብ መግቧል [ማቴ 14: 15-25]።
ሕዝቡም በሣር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፥ አምስቱንም እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ወደ ሰማይ አሻቅቦ አየና ባረከ፥ እንጀራውንም ቆርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም ለሕዝቡ።
ሁሉም በልተው ጠገቡ፥ የተረፈውንም ቁርስራሽ አሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።
ከሴቶችና ከልጆችም በቀር የበሉት አምስት ሺህ ወንዶች ያህሉ ነበር። (ቁ. 19-21)

- ግብር ለመክፈል ሳንቲም ከዓሳ አፍ አውጥቷል [ማቴ 17: 24-27]።
" ነገር ግን እንዳናሰናክላቸው፥ ወደ ባሕር ሂድና መቃጥን ጣል፥ መጀመሪያም የሚወጣውን ዓሣ ውሰድና አፉን ስትከፍት እስታቴር*ፍ2* ታገኛለህ፤ ያን ወስደህ ስለ እኔና ስለ አንተ ስጣቸው አለው።" (ቁ.27)

- መረቡ እስኪቀደድ ዓሳ አስወጥቷል [ሉቃ 5: 4-11]
ስምዖንም መልሶ። አቤቱ፥ ሌሊቱን ሁሉ አድረን ስንደክም ምንም አልያዝንም፤ ነገር ግን በቃልህ መረቦቹን እጥላለሁ አለው።
ይህንም ባደረጉ ጊዜ እጅግ ብዙ ዓሣ ያዙ፤ መረቦቻቸውም ተቀደዱ። (ቁ. 5-6)

- መረባቸውን በስተቀኝ እንዲጥሉ ባዘዛቸው ጊዜ [ዩሐ 21:4-11]
" እርሱም። መረቡን በታንኳይቱ በስተ ቀኝ ጣሉት ታገኙማላችሁ አላቸው። ስለዚህ ጣሉት፤ በዚህም ጊዜ ከዓሣው ብዛት የተነሣ ሊጐትቱት አቃታቸው።" (ቁ.6)

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
5.7K viewsedited  12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ