Get Mystery Box with random crypto!

በወንጌላት ውስጥ ብዙ የአረማይክ ቃላት የሚገኙ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ ከነትርጉማቸው:- - አንቺ | Amazing Bible Facts



በወንጌላት ውስጥ ብዙ የአረማይክ ቃላት የሚገኙ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ ከነትርጉማቸው:-

<<ጣሊታ>> - አንቺ ትንሽ ልጅ [ማር 5:41]
<<ኤፍታህ>> - "እርሱም ተከፈት ማለት ነው" [ማር 7:34]
<<ራካ>> - ባዶ አእምሮ (ሞኝ) [ማቴ 5:22]
<<ቁርባን>> - ለእግዚአብሔር የሚቀርብ መሥዋዕት [ማር 7:11]
<<አባ>> - አባት [ማር 14:36፣ ገላ 4:6፣ ሮሜ 8:15]
<<ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ?>> - አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።" [ማር 15:34] (ይህ ንግግር በዕብራይስጥም አንድ ነው።)

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts