Get Mystery Box with random crypto!

Amazing Bible Facts

የቴሌግራም ቻናል አርማ amazing_bible_facts — Amazing Bible Facts A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amazing_bible_facts — Amazing Bible Facts
የሰርጥ አድራሻ: @amazing_bible_facts
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 10.31K
የሰርጥ መግለጫ

<Amazing bible facts>
<አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች>
😱😱😱😱
" ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 40:8)
ኢየሱስ ማነው?👇
@who_is_jesus
እውነት ለሁሉ 👇
@ewnetlehulu
@milites_Christi

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2021-01-11 03:17:46 @who_is_jesus @who_is_jesus

@gedlatnadersanat
@gedlatnadersanat
2.7K views00:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-11 03:11:51

ነብዩ ኤርሚያስ አልቃሻው ነብይ (Weeping prophet) በመባል ይታወቃል።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
2.7K viewsedited  00:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-11 03:10:29

ሰውም እንስሳትም እኩል የፆሙት በነነዌው ንጉስ ዘመን ብቻ ነበር። [ዮናስ 3: 7-8]

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
2.8K viewsedited  00:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-11 03:09:23

ዳንኤል በቀን ሶስት ጊዜ ተንበርክኮ ይጸልይ ነበር። [ዳን 6:10]

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
2.5K views00:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-11 03:08:29

ሰለሞን ያለው እያንዳንዱ ነገር በወርቅ ይሰራለት ስለነበር ብር ቦታ አልነበረውም። [1ኛ ነገ 10:21]

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
2.4K views00:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-01 20:16:51

በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ሰይጣንን ሉሲፈር (Lucifer) ብሎ የጠራው ኢሳይያስ ብቻ ነው።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
3.7K views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-01 19:52:58

የአይሁድ አፈ-ታሪክ ነብዩ ኢሳይያስ በምናሴ ዘመነ መንግስት በመስዋዕትነት መሞቱን ይናገራል። ኢሳይያስ በአንድ ውስጡ ክፍት በሆነ የዛፍ ግንድ ውስጥ ከምናሴ በተሸሸገ ጊዜ ምናሴ በመጋዝ ለሁለት እንደሰነጠቀው ይናገራል [ዕብ 11:37][1]።

_______
[1] SIM ስነ ፅሁፍ ክፍል፣ የብሉይ ኪዳን መምሪያ ማብራሪያ 2ኛ መፅሐፍ 1996 ዓ.ም፣ ገፅ 174።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
3.7K views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-01 19:48:02

ነብዩ ኢሳይያስ ከሚስቱ 2 ልጆች ወልዷል [ኢሳ 7:3፣ 8:3]።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
3.3K viewsedited  16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-23 23:42:44

ሚስት እንዳያገባ ልጆችም እንዳይወልድ እግዚአብሔር የከለከለው ብቸኛው ሰው ነብዩ ኤርሚያስ ነው [ኤር 16:2]።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
4.6K views20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-23 23:37:43

ትንቢተ ሚልኪያስ 4ቱ ምዕራፍ ላይ ካሉት 55 ቁጥሮች 45ቱን የተናገረው "እግዚአብሔር እንዲህ ይላል" በሚል ንግግር ራሱ እግዚአብሔር ነው።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
5.3K viewsedited  20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ