Get Mystery Box with random crypto!

የአይሁድ አፈ-ታሪክ ነብዩ ኢሳይያስ በምናሴ ዘመነ መንግስት በመስዋዕትነት መሞቱን ይናገራል። ኢሳይ | Amazing Bible Facts



የአይሁድ አፈ-ታሪክ ነብዩ ኢሳይያስ በምናሴ ዘመነ መንግስት በመስዋዕትነት መሞቱን ይናገራል። ኢሳይያስ በአንድ ውስጡ ክፍት በሆነ የዛፍ ግንድ ውስጥ ከምናሴ በተሸሸገ ጊዜ ምናሴ በመጋዝ ለሁለት እንደሰነጠቀው ይናገራል [ዕብ 11:37][1]።

_______
[1] SIM ስነ ፅሁፍ ክፍል፣ የብሉይ ኪዳን መምሪያ ማብራሪያ 2ኛ መፅሐፍ 1996 ዓ.ም፣ ገፅ 174።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts