Get Mystery Box with random crypto!

Amazing Bible Facts

የቴሌግራም ቻናል አርማ amazing_bible_facts — Amazing Bible Facts A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amazing_bible_facts — Amazing Bible Facts
የሰርጥ አድራሻ: @amazing_bible_facts
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 10.31K
የሰርጥ መግለጫ

<Amazing bible facts>
<አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች>
😱😱😱😱
" ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 40:8)
ኢየሱስ ማነው?👇
@who_is_jesus
እውነት ለሁሉ 👇
@ewnetlehulu
@milites_Christi

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-02-02 01:50:45

ነብዩ ሕዝቅኤል፣ ነብዩ ዳንኤል እና ነብዩ ኤርምያስ በአንድ ዘመን የኖሩ ነቢያት ናቸው

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
362 views22:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-02 01:50:45

የትንቢተ ኤርምያስን መጽሐፍ ከኤርሚያስ በመስማት የጻፈው ባሮክ የሚባል ሰው ነው።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
373 views22:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-02 01:50:45

ነብዩ ሃጌ የመቅደስ ነብይ (The Prophet of temple) በመባል ይታወቃል።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
371 views22:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-02 01:42:50

ዮናስ የስሙ ትርጓሜ "ርግብ" ማለት ነው።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
354 views22:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 20:20:58

የብሉይ ኪዳን የራዕይ መጽሐፍ በመባል የሚታወቀው ትንቢተ ዘካሪያስ ነው።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
2.8K views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 20:18:39

ዘካርያስ የስሙ ትርጓሜ "እግዚአብሔር ያስታውሳል" (YAHWEH remembers) ማለት ነው።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
2.5K viewsedited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 20:18:38

ነብዩ ዕንባቆም የእምነት ነብይ (The prophet of faith) በመባል ይታወቃል።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
2.3K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 20:18:38

ነብዩ ሚክያስ የተስፋ ነብይ (The prophet of hope) በመባል ይታወቃል።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
2.0K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 20:18:38

ነብዩ ኢሳይያስ የሁል ጊዜ ነብይ (The prophet of all time) በመባል ይታወቃል።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
1.9K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 20:18:38

ጥቃቅን ነገሮችን እንኳን ሳይቀር ስለ ህይወቱ እና ስለ ማንነቱ በዝርዝር ያስቀመጠው ነብይ ነብዩ ኤርሚያስ ሲሆን ዋና ዋና ነጥብ ስንመለከት:-

በኢየሩሳሌም በስተሰሜን ዓናቶት በሚባል ቦታ የተወለደ ካህን ነበር። [ኤር 1:1]
ከመወለዱ በፊት ነብይ እንዲሆን ተመረጠ [ኤር 1:5]
የነብይነት ስራውን የጀመረው ገና ወጣት እያለ ነው። [ኤር 1:6]
የነብይነት አገልግሎቱን የጀመረው በንጉሥ ኢዮስያስ ዘመን ሲሆን በንጉሡ ቀብር ከለቀስተኞቹ አንዱ ነበር። [1:2]
ተጠላ፣ ተደበደበ፣ በእግር ብረት ታሰረ [ኤር 20: 1-3]። ሃገሩን የከዳ ተብሎ ተከሰሰ [ኤር 37:11-16]።
የገዛ እራሱ መልዕክት ከባድነት በጣም አሳዘነው። [ኤር 9።
አገልግሎቱን መተው ሁሉ አስቦ ነበር እግዚአብሔር ግን አልፈቀደለትም።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
2.0K viewsedited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ