Get Mystery Box with random crypto!

ጥቃቅን ነገሮችን እንኳን ሳይቀር ስለ ህይወቱ እና ስለ ማንነቱ በዝርዝር ያስቀመጠው ነብይ ነብዩ ኤ | Amazing Bible Facts



ጥቃቅን ነገሮችን እንኳን ሳይቀር ስለ ህይወቱ እና ስለ ማንነቱ በዝርዝር ያስቀመጠው ነብይ ነብዩ ኤርሚያስ ሲሆን ዋና ዋና ነጥብ ስንመለከት:-

በኢየሩሳሌም በስተሰሜን ዓናቶት በሚባል ቦታ የተወለደ ካህን ነበር። [ኤር 1:1]
ከመወለዱ በፊት ነብይ እንዲሆን ተመረጠ [ኤር 1:5]
የነብይነት ስራውን የጀመረው ገና ወጣት እያለ ነው። [ኤር 1:6]
የነብይነት አገልግሎቱን የጀመረው በንጉሥ ኢዮስያስ ዘመን ሲሆን በንጉሡ ቀብር ከለቀስተኞቹ አንዱ ነበር። [1:2]
ተጠላ፣ ተደበደበ፣ በእግር ብረት ታሰረ [ኤር 20: 1-3]። ሃገሩን የከዳ ተብሎ ተከሰሰ [ኤር 37:11-16]።
የገዛ እራሱ መልዕክት ከባድነት በጣም አሳዘነው። [ኤር 9።
አገልግሎቱን መተው ሁሉ አስቦ ነበር እግዚአብሔር ግን አልፈቀደለትም።

አስደናቂ የመጽሀፍቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts