Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ ኪዳን ዘመን የታዩ ታላላቅ ታሪካዊ ክስተቶች ከነዘመናቱ። በ63 ዓ.ዓ (B.C) - ኢየሩ | Amazing Bible Facts



በአዲስ ኪዳን ዘመን የታዩ ታላላቅ ታሪካዊ ክስተቶች ከነዘመናቱ።
በ63 ዓ.ዓ (B.C) - ኢየሩሳሌም በሮም ተያዘች
በ37 ዓ.ዓ (B.C) - ሄሮድስ የአይሁዶች ንጉሥ ሆነ
በ27 ዓ.ዓ (B.C) - አክቶቪን ቄሳር አውግስጦስ በሚል ስያሜ ነገሰ
በ6-4 ዓ.ዓ (B.C) - የኢየሱስ ልደት
በ4 ዓ.ዓ (B.C) - ታላቁ ሄሮድስ ሞተ
በ14 ዓ.ም (A.D) - ጢባርዮስ ቄሣር በሮም ነገሰ

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts