Get Mystery Box with random crypto!

abyssinialaw.com

የቴሌግራም ቻናል አርማ abyssinialaw — abyssinialaw.com A
የቴሌግራም ቻናል አርማ abyssinialaw — abyssinialaw.com
የሰርጥ አድራሻ: @abyssinialaw
ምድቦች: ብድር, ግብሮች እና ህጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.20K
የሰርጥ መግለጫ

A complete and easy access to Ethiopian Legal Information!

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-01-23 21:10:14
በዛሬው እለት በ15/05/2014 ዓ.ም በአዋጅ ጥቁር 1249/2013 አንቀፅ 57(1) መሠረት የተቋቋመው "የኢትዮጽያ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር" ጠቅላላ ጉባኤ
1. ወ/ሮ ስንዱ አለሙን ኘሬዘዳንት
2. አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸውን ምክትል ኘሬዘዳንት በማድረግ መርጧል።
የሚከተሉት የስራ አስፈፃሚ ሆነው ተመርጠዋል
12.4K viewsLiku Worku, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 16:38:19 የጠበቆች ጉባዔ

የጠበቆች ጠቅላላ ጉባዔ የሚካሄድበት ቀን ጥር 15/2014 ነው፤
ቦታው ከሳዘንችስ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (የቀድሞ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል)
ሰዓት፡ - ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ
በስብሰባው ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ነገር፦ የፌዴራል የጥብቅና ፈቃድ

በፌደራል ደረጃ የጥብቅና ፍቃድ ያላችሁ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ልክ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ጉባዔው የሚጀመር መሆኑን አውቃችሁ ቀደም ብላችሁ እንድትገኙ ሲል ፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል።
15.1K viewsLiku Worku, 13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-20 01:21:13 የኢፌድሪ ሕገ-መንግሥትን በሕገ-መንግሥታዊ መንገድ ለማሻሻል ብቸኛው መንገድ፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን ተግባራዊ ማድረግ

በ፡ ቢ.መ

የኢፌድሪ ሕገ-መንግሥትን እጅግ ውስብስና ጥብቅ የሆነውን ማሻሻያ ሥርዓትን በመከተል ለማሻሻል ይቻላል ወይ? የሚለውን ጥያቄ በማጤን ይህ ጽሑፍ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 104 እና 105ን ሥር የተቀመጡትን እጅግ ውስብስና ጥብቅ የሆነውን ሂደቶች በመከተል ሕገ መንግሥቱን ማሻሻል የማይቻል መሆኑን ለማሳየት ይሞክራል።

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 93(4፣ሐ) መሠረት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅት አንቀጽ 104 እና 105 የሚገደቡ ድንጋጌዎች ስለሆኑ በመጀመርያ ሕገ-መንግሥት ስለሚሻሻልበት የሚደነግገውን አንቀጽ (አንቀጽ 104 እና 105ን) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ገድቦ በማሻሻል ቀላል የማሻሻያ ሥርዓትን በመደንገግ፣ ከዚያ በሚደረገው ሀገራዊ ምክክር ስምምነት ላይ የሚደረስባቸውን ሕገ-መንግሥታዊ ድንጋጌዎችን ማሻሻል ሕገ መንግሥቱን በሕገ መንግሥታዊ መንገድ ለማሻሻል የሚያስችል ብቸኛው መንገድ ነው በማለትም የመፍትሄ ሐሳቡን ያቀርባል።

https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/2020-the-only-way-to-amend-the-fdre-constitution-constitutionally-is-by-implementing-state-of-emergency
12.8K viewsLiku Worku, 22:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ