Get Mystery Box with random crypto!

Abrehot Library

የቴሌግራም ቻናል አርማ aauethiopianuniversty — Abrehot Library A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aauethiopianuniversty — Abrehot Library
የሰርጥ አድራሻ: @aauethiopianuniversty
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.44K
የሰርጥ መግለጫ

Abrehot Library is a public national library and the biggest library in Ethiopia also in East Africa.

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-12-16 07:40:23
2.1K views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 12:22:58
በኢትዮጵያ 68% የሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች እና 51% የሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ የ Rise Ethiopia ጥናት አመላከተ።

በዛሬው እለት Rise Ethiopia ፕሮግራም በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ አዘጋጅነት በ ሂልተን ሆቴል አየተከሄደ ይገኛል ።
Rise Ethiopia በ World Bank የሚደገፍ እና አለምአቀፍ የምርምር ፕሮግራም ሲሆን በትምህርት ጥራት ላይ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የተቋቋመ ድርጅት ነው። በዚህም ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣ ካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ  እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቱት በጋራ በመሆን ጥራት እና ምርምሩን የሚያካሄዱ ተቋሟት ናቸው።


የ Rise Ethiopia ዋና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጣሰዉ ወልደሀና  አና የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ፕሮግራሙ አስጀምረዋል።

በኢትዬጲያ በRise አማካኝነት በተለያዩ የአንደኛ ደረጃ 168 ትምህርትቤቶች በሚገኙ በ 9,000 ተማሪዎች በተጠናዉ ጥናት መሰረት 2ኛ ክፍል ተማሪዎች 68%  እና  3ኛ ክፍል ተማሪዎች 51% ያህሉ ማንበብና መጻፍ እንደማይችሉ ተገልጿል። የተማሪዎችን የትምህርት ዉጤት ለማሻሻል የትምህርት ስርአቱ የተናበበ እና የተቀናጀ ትግበራ አስፈላጊ እንደሆነ በጥናቱ ላይ ተመላክቷል

በ ፕሮግራሙ ላይ ጥናታዊ ፅሁፍ ያቀረቡት ፕሮፌሰር  ጣሰዉ ወልደሀና  እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት  በ ትምህርት  ዙርያ ያሉ ችግሮችን መቅረፍ እንደሚቻል ገልፀዋል።

በጥናቱ ላይ የትምህርት ስርአቱ ትኩረት ተሰቶበት ሊሰራ እንደሚገባ ተመላክቷል። 

በተጨማሪም በቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ለይ እና ከ 1- 4 ተማሪዎች መሰረታዊ ክሎት እንዲኖራቸው መሰራት አለበት ተብሏል።

ከነዚህም መካከል :-

1.ማንበብ እና መፃፍ
2.ሂሳብ ማስላት
3.የተረጋጋ ስነልቦና እና መልካም ማህበራዊ መስተጋብር ናቸው።
2.2K views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 13:16:50
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና የኢጋድ የከፍተኛ ትምህርት ቦርድ ዋና ፀሃፊ ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና በጅቡቲ በሚካሄደው የኢጋድ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

የፎረሙ አላማዎች በ2022 የታቀዱ ተግባራት አፈጻጸሞችን መገምገም እና የ2023 ድርጊት መርሃ ግብር ማፅደቅ ይሆናል።

በተጨማሪም በምክክሩ ላይ የምስራቅ አፍሪቃን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አለማቀፋዊነት ከማስፋትና ተወዳዳሪነትን ከማሣደግ አንጻር በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቁሟል።

የሚሳተፉት ዩኒቨርሲቲዎች ማኬሬሬ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅቡቲ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሶማሊ ዩኒቨርሲቲ፣ ናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ፣ ጁባ ዩኒቨርሲቲ
2.0K views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 18:18:15 Good News! 
 
Abrehot Library will start a membership plan on Friday of next week, providing our users with a very modern and easy way of accessing our library with many benefits. Stay tuned!
 
Enlightenment for Ethiopia
4.0K views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 18:16:16 መልካም ዜና!

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በሚቀጥለው ሳምንት አርብ 7:30 የአባልነት ምዝገባ ይጀምራል፣ ይህም ለተጠቃሚዎቻችን በጣም ዘመናዊ እና በቀላል መንገድ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች እንዲያገኙ ያደርጎታል።

አብርሆት ለኢትዮጵያ
3.7K views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 18:14:39
4.4K views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 05:58:24

2.0K views02:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 14:38:06
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃ የሆላንድ አቻቸውን ፕሮፌሰር ኢንጅ ሀተር (Rector of International Institute of Social Studies በዛሬው እለት በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
3.0K views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 13:16:27
3.6K views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 13:15:39 The applications are open

Apply here : link until November 7 midnight.

A2SV upskills high-potential university students, connects them with opportunities at top tech companies, and creates digital solutions for Africa. Our program is free making the opportunity available for youth who have talent but lack the means to use it.

31 A2SVians secured offers from top tech companies such as Google, Microsoft, Amazon, Bloomberg, LinkedIn, Palantir and Databricks.

We are looking for team-oriented individuals who put humanity first with a never-give-up mentality, and enough bandwidth

Requirements
Applicants must solve at least 30 questions; 5 questions from each of the following topics on the progress sheet: Sorting, Stack, Prefix Sum, Two Pointers, and Sliding Window, with an additional 5 questions of their choosing.

Guideline: How to join A2SV

Join our community (click below)
Telegram
Website
LinkedIn
Instagram
YouTube

Questions? @beza_tbg or @ATS10101
3.9K views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ