Get Mystery Box with random crypto!

Abrehot Library

የቴሌግራም ቻናል አርማ aauethiopianuniversty — Abrehot Library A
የቴሌግራም ቻናል አርማ aauethiopianuniversty — Abrehot Library
የሰርጥ አድራሻ: @aauethiopianuniversty
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.44K
የሰርጥ መግለጫ

Abrehot Library is a public national library and the biggest library in Ethiopia also in East Africa.

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-09-28 22:17:59 21ኛው የኢትዮጵያ የምርምር እና ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ተካሄዷል
******************


21ኛው የኢትዮጵያ የምርምር እና ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባኤ "የኢትዮጵያ ጥናት ዓለም አቀፋዊ እና ብሔራዊ አውድ፣ ተግዳሮት እና ጽናት” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተካሄዷል።

በጉባኤው ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕ/ር ጣሰው ወልደሃናን ጨምሮ ሌሎች ምሁራን፣ ተመራማሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

ጉባኤው የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ ዜጎች በኢትዮጵያ በማኅበራዊ ጥናት እና በሥነ-ስብዕና ዙሪያ ከ275 በላይ የምርምር እና ጥናታዊ ጽሑፍ የሚያቀርቡበት ዓለም አቀፍ ጉባኤ ነው።

ከዚህም ባሻገር የወደፊት ፕሮጀክቶች የሚቀረፁበት፣ የሀገሪቱን ችግሮች በሚቀርፉ የምርምር እና ጥናታዊ ጽሑፎች ዙሪያ ውይይት የሚደረግበት እና ተመራማሪዎች እርስ በርስ የሚገናኙበት መድረክ ነው።



3.4K views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 21:16:15 September 10, 20222
 
All students of Addis Ababa University
 
Addis Ababa University wishes you a safe and successful 2022/23 (2015) academic year. According to the order from the Ministry of Education, all campuses of Addis Ababa University will be closed for period of 12 grades national examination - October 08, 2022 to October 27, 2022. Consequently, we have adjusted our academic calendar as follows.
1. 2nd year and above undergraduate student’s registration is on November 01 and November 02, 2022.
2. Registration of new and existing postgraduate students is on October 31, 2022.
3. Classes for all postgraduate students and 2nd year and above undergraduate students will start on Thursday, November 03, 2022.
4. The first year students who entered in 2014 will leave the university campuses on October 01, 2022 and return on October 29, 2022, and classes will resume on October 31, 2022.
 
Reminder
 
1. We strongly remind you that the University will not accept students who come to the University prior to the aforementioned dates.
2. From October 8, 2022 to October 27, 2022, no student is allow to enter the university campuses. Students who try to enter university campuses will be subjected to disciplinary measures.
 
Addis Ababa University Registrar
10.8K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 21:15:45 ጳጉሜ 05 ቀን 2015 ዓ.ም
 
ለአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ
 
የአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ከትምህርት ሚኒስቴር በተላለፈ ትእዛዝ መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጊቢዎች በሙሉ ከመስከረም 28 ቀን 2015 ዓ.ም  እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም  ለአስራ ሁለተኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና አገልግሎት ስለሚዉሉ በአካዳሚክ ካላንደራችን ላይ ለዉጥ አድርገናል፤ በዚህም መሰረት
 
1ኛ፥ ሁለተኛ አመትና ከዚያ በላይ የቅድመ  ምረቃ  ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 22 ቀን እና ጥቅምት 23 ቀን  2015 ዓ.ም  
2ኛ፥ አዲስና ነባር የድህረምረቃ  ተማሪዎች ምዝገባ  ጥቅምት 21 ቀን 2015 ዓ.ም
3ኛ፥ ትምህርት የሚጀመረዉ ሐሙስ ጥቅምት 24  ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡
4ኛ፥ በ2014 ዓ.ም የገባችሁ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በአስራ ሁለተኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ምክንያት የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ተቋርጦ መስከረም 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከዩኒቨርስቲ ጊቢዎች ትወጡና ጥቅምት 19 ቀን 2015 ዓ.ም  ተመልሳችሁ ጥቅምት 21 ቀን  2015 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል።
 
ማሳሰቢያ
1ኛ፥ ከላይ ከተገለጹት ቀናት ዉጭ ወደ ጊቢ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባልን::
2ኛ፥ ከመስከረም 28 ቀን 2015 ዓ.ም  እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርስቲ ጊቢዎች የተገኘ ማንኛውም ተማሪ የዲስፕሊን ቅጣት የሚወሰድበት መሆኑን ከወዲሁ እናሳዉቃለን::
 
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር
11.1K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 22:41:42
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ችግር ፈቺ በይነ መረብ ያበለጸጉ ተማሪዎችን እና ወደ ተለያዩ የ Google company ሀገራት ለስራ እና ለ internship program ለሚሄዱ ተማሪዎች የገንዘብ እና የ ሽኝት መረሀግብር አካሂዷል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በአፍሪካ ሲልከን ቫሊ በተሰኘ ኩባንያ ትብብር የተዘጋጀው ቴክኖሎጂን የማበልጸግ ውድድር ዛሬ በአብርሆት ቤተ መጽሃፍት አካሂዷል።

የህክምና አገልግሎት መረጃዎችን በቀላሉ ማግኘት የሚቻልባቸውን፣ የኦንላይን ላይብረሪ አጠቃቀም የሚያበልጽግ፣ የተሻለ ምግብን በቀላሉ ማግኘት የሚቻልባቸውና ሌሎች ችግር ፊቺ ቴክኖሎጂዎች በውደድሩ ላይ ተማሪዎቹ አቅርበዋል።

የተሻለ የህክምና አገልግሎት መረጃ የሚገኝበት ቴክኖሎጂ ያበለጸጉ የዩኒቨርሲቲው የቴክኖሊጂ ተማሪዎች በውድድሩ ያሸነፉ ሲሆን የ 8 ሺህ ዶላር ሽልማት አግኝተዋል።

ሁለተኛ የወጡት ተሸላሚዎች የ4 ሺህ ዶላር ሽልማት ያገኙ ሲሆን ሌሎችም የሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆነዋል።

ተወዳዳሪዎቹ በዩኒቨርሲቲው የተመረጡ የቴክኖሎጂ ተማሪዎች ላለፉት ሶስት ወራት አለም ዓቀፍ እውቀቶችን የሚያገኙበትን ስልጠና አግኘተዋል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እንዳሉት፤ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የገበያውን የኢንዱስትሪ ፍላጎት የሚያሟሉና የህብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ ቴክኖሎጂዎችን እንዲያመርቱ ድጋፍ ያደርጋል።

ተማሪዎቹ አለም ዓቀፍ ዕውቀትን ይዘው ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የማገዝ ስራ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።

ከአፍሪካ ሲልከን ቫሊ ጋር በመተባባር ተማሪዎች የቴክኖሎጂ ዕውቀታቸውን እንዲያዳብሩ ከአለም ዓቀፍ ድርጅቶች ጋር የማገናኘት ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቅሷል።
3.9K views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 06:53:18
1.6K views03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 00:03:08
484 views21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:11:51 Postponement of GAT Examination and Application Period to New Graduate Program Applicants

The Graduate program GAT Examination and Application Period was scheduled from July 8, 2022 to August 26, 2022.
However, due to our system outage, applicants were not able to complete the admission procedures on time. Hence, the GAT Examination will continue till September 6, 2022 and also the application period will continue till September 9, 2022. Self applicants are highly encouraged. Special consideration will be given to talented self applicants.

University registrar
6.8K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 10:25:59 Postponement of GAT Examination and Application Period to New Graduate Program Applicants

The Graduate program GAT Examination and Application Period scheduled from July 8, 2022 to August 26, 2022.
But due to our system outage, applicants could not complete the admission procedures on time. Hence, the GAT Examination will continue till September 6, 2022 and also the application period will continue till September 9, 2022. Self applicants is highly appreciated. 
Best regards,
4.1K viewsedited  07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:26:49
5.3K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 11:22:11
5.8K views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ