Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና! አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በሚቀጥለው ሳምንት አርብ 7:30 የአባልነት ምዝገባ ይጀምራ | Abrehot Library

መልካም ዜና!

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በሚቀጥለው ሳምንት አርብ 7:30 የአባልነት ምዝገባ ይጀምራል፣ ይህም ለተጠቃሚዎቻችን በጣም ዘመናዊ እና በቀላል መንገድ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች እንዲያገኙ ያደርጎታል።

አብርሆት ለኢትዮጵያ