Get Mystery Box with random crypto!

ዘሪሁን ገሠሠ

የቴሌግራም ቻናል አርማ zerihunkocha — ዘሪሁን ገሠሠ
የቴሌግራም ቻናል አርማ zerihunkocha — ዘሪሁን ገሠሠ
የሰርጥ አድራሻ: @zerihunkocha
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.77K
የሰርጥ መግለጫ

በመረጃ እንቀራረብ! በመረጃ እንተሳሰር!

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 35

2022-12-08 19:45:47
ይህ በአሁኑ ሠአት በኢትዮጵያ ያለው እውነታ ነው!

<< ..በደቡብም ሆነ በሰሜን ፥ እንዲሁም በመላው የሀገሪቱ ቀጠና ውስጥ ፥ ህዝባችን እንደእሳተ ጎሞራ ሊፈነዳ በሚችል የፀጥታ ስጋት ውስጥ ወድቋል፡፡ እውነቱን ለመናገር የጥላቻ ፖለቲካው አሁን ወደ ሙሉ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከፍ ብሏል! >> -// አቶ የሱፍ ኢብራሒም//

In the South, along with killer Shenne, there is the "Shenne of towns" which operates under the political markers of Liberation, Federalist and Others.

In the North, TPLF is using the so called "Peace Agreement" as a tactic to further conflict and sabotage with relative ease.

In both the South and North, and across a vast geography, our people are beset by volcanic security threats.

To be honest, the politics of hate has now graduated into a full fledged genocidal campaign.

Still worse, many people consider the government is also cast between South and North.

IT IS A REAL MOMENT OF TRUTH FOR ETHIOPIA!
3.8K views16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 18:56:36 ገዢው የብልጽግና መንግሥት በሀገሪቱ በሁሉም አቅጣጫዎች "ላጥፋው" ቢል እንኳ ለማጥፋት አዳጋች እየሆነ የመጣውንና ከሀገር ውድመት እስከ ህዝብ እልቂት የደረሰ ዋጋ እያስከፈለ ያለውን "እሳት" ማንም ሳይሆን ራሱ የለኮሰው መሆኑን እንኳ የማይረዳ ስብስብ መሆኑ መጪውን ጊዜ ከባድ ያደርገዋል!
4.0K views15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 01:31:11
ኦነግ "ሸኔ" የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ጋር አብሮ እየሰራ እንደሚገኝ አምኗል።


"የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ከአራት ኪሎ ትዕዛዝ መጠበቅ ትቶ በፋኖ ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረ። እኛም  በፋኖ ላይ እርምጃ እየወሰድን ነው።  እንደሚባለው ተቀናጅተው ነው የሚባል ነገር የለም። የኦሮሚያ ልዩ ኃይል የአምባገነን ስልጣን መጠበቅ ትቶ ከህዝብ ጎን ሆኖ በምስራቅ ወለጋ  ሁሮ ጉድሩ መልካም ስራ ላይ ነው። ስለዚህ እነሱም ስራ ላይ ናቸው። እኛም ስራ ላይ ነን።"

የኦነግ "ሸኔ" ቃል አቀባይ ኦዳ ተርቢ።


ማስገንዘቢያ፥ ፋኖ የሚሉት የአማራን ንፁሃንና የኦሮሚያ ክልል ያሰለጠናቸውን የአማራ ሚሊሻዎች ነው።

ተፈናቅሎ ጫካ ያለው አማራም የሚናገረው ከኦነግ ቃል አቀባይ ጋር ተመሳሳይ ነው። አጥቂው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ነው።
1.7K views22:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 21:50:18
ሀቻምና በኦነግ ፣ አምና በወያኔ
ዘንድሮ በሸኔ
እየተሳበበ ፣ ይጥሉኛል አርደው
እኔን ካልገደለ
ሚኖር አይመስለውም ፣ የመጣ የሔደው።

የመጣ የሔደው
ህመምህን ሳይሽር ፣ ቁስልህን ሳያክም
ሬሳህ ላይ ቆሞ
ማን እንደገደለህ ፣ ሊያስረዳህ ሲደክም
እንደማይቀር አውቀህ ፣ ይቀራል ያልከው ግፍ
ወይ ለመኖር ታገል ፣ ወይ ሞትህን ደግፍ!

===ገጣሚ - በላይ በቀለ ወያ===
973 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 21:15:04
... ወረፋ የሚጠብቅ "ቁጥር"  ነህ!

አንተ/አንቺ/ እናንተ " ነፍጠኛ አማራ ፥ ሰፋሪ ፣ ፋኖ ፣ ...ወዘተ" ተብላችሁ ፥ ላለፉት 5 አመታት በወገኖቻችን ላይ  ያለእረፍት የተፈፀመው ፍጅት ሰለባ ላትሆኑ የምትችሉት ፥ ምናልባት ጨፍጫፊና አስጨፍጫፊዎቹ እንደህወሓት የ27 አመት ጊዜ ካላገኙ ብቻ ነው! ከዚያ ውጪ እያንዳንድህ ወረፋ የሚጠብቅ "ቁጥር"  ነህ!
1.5K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 20:06:43
All civil servants should have to be join the fight for the rights of the university teachers!

Teachers and their technical assistants working in all Ethiopian universities are under strike for an indefinite period of time starting 4 December 2022.

The university teachers have been peacefully asking for the government for the past few months about improvement on starting salary, getting tax-free house rents, improvement on the amount of third-degree research funds, overtime payments and other benefits. However, as the government ignored to respond to their demands, teachers and their technical assistants working in all Ethiopian universities went on strike and continued their peaceful struggle.

The question of the university teachers is a pressing and current question of the majority of government employees, so all government employees should join the peaceful struggle of the teachers.

BBC News CNN
2.1K views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 18:27:57
የአራት ኪሎው ሸኔ ስንቅና ትጥቁን የሚያቀብለው ጨፍጫፊ ቡድን  ከመደበኛው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል የሚለየው ደመወዙን በፔሮል ሳይሆን ከባንክ ዘርፎ እንዲወስድ ስለተፈቀደለት ብቻ ነው!
3.8K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 17:04:08
" ኦሮሞ ሽማግሌ የለውም!" አትበል!

// በዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማሪያም//

1. ኦሮሞማ ለራሱ ሲሆን ወዝ የጠገበ ሽማግሌ አለው። ደም አፍስሶ ፣ ግንባሩን ፈርስ ተቀብቶ ልጆቹን እነ አባ ቢቹን ፣ አባ ቡልጉን ፣ አባ ዱላን ፣ አባ ሜጫን ፣ አባ ጭቡን መክሮ ፣ አስምሎ አስታርቋል። በእርግጥ የኦሮሞ ሽማግሌ ከጎሳው ውጭ ሲሆን በተለይ ለአማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ጆሮው አይሰማም።

2. አማራ ታዲያ የምን ሽማግሌ ነው የሚፈልገው? ጀግኖቹ ሲታሰሩና ሲገደሉ ፣ መሪዎቹ ሲጠቁና ሲሳደዱ ፣ ተቋማቱ ሲሸጡና ሲፈርሱ ዳር ቆሞ ያያል። አስራት ሲፈርስ አንድ ዘለላ እንባ የለም። አብን እዚህ ደረጃ እስኪደርስ ድረስ አንድ የአማራ የኃይማኖት አባት ፣ ታዋቂ ሰው ፣ ባለተፅዕኖ በግልም በቡድንም " ልጆቻችንን እናወያይና እንፍታ!" ያለ የለም። ለመሆኑ አማራ ሽማግሌ አለውን

ነገ ታሪክ ይሄን ጥያቄ ማንሳቱ አይቀርም !
3.4K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 15:07:39
Genocide is an international crime that does not grant pardon or amnesty.

The process to stop the genocide from happening again to any people, starts with condemning the crime that has been committed and calling it by its name and establishing accountability.

Considering the genocide based on identity as a common crime, denying it and trying to create a propaganda narrative equivalent to the act, is considered as giving approval to the horrible genocide and facilitating its continuation.

Denying the ethnic cleansing of the Amhara people and considering it as ordinary murder is not to ensure the rule of law and it is giving approval for the genocide to be carried out on other peoples as well.

#Amhara_Genocide_In_Oromia_Region
3.3K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 16:56:27 የብዙዎች የቴሌግራም ገፅ በመረጃ ጠላፊዎች እየተበረበረ ነው!

#Caution

ወደቴሌግራም ገፃችሁ ግቡና Setting የሚለውን መተግበሪያ ይጫኑ፡፡ በመቀጠል ከምታገኙት ዝርዝር ውስጥ Devices የሚለውን መተግበሪያ በመጫን ፥ የቴሌግራም አካውንትዎ ከአንድ በላይ በሆኑ ዲቫይሶች መከፈትና አለመከፈቱን ያረጋግጡ፡፡ መተግበሪያውን ሲጫኑ እርስዎ ከሚጠቀሙበት የሞባይል ወይም የኮምፒውተር ዲቫይስ ውጪ ከዘረዘረልዎት አካውንትዎ በጠላፊዎች እጅ ስለወደቀ በቀይ ፀሁፍ Terminate all other devices የሚለውን በመጫን በሌሎች ዲቫይሶች የተከፈተውን አካውንትዎን በቀላሉ ይዝጉ! በየጊዜውም ይህንን Check የማድረግ ልምድ ይኑርዎት!

በመቀጠል  Privacy & Security የሚለውን መተግበሪያ ሲጫኑ የሚያገኙትን  Two step verification የሚል ሌላ መተግበሪያ "On" በማድረግ በጠንካራ የይለፍ ቃል አካውንትዎን Secure ያድርጉ! አጠራጣሪ ሊንኮችን በፍፁም አይክፈቱ!

መልካም ቀን!
2.7K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ