Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.78K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 185

2022-06-01 16:43:36
አምባሳደር ማይክ ሐመር የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕተኛ ሆነው ተሾሙ።
10.1K views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 16:22:20

10.2K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 15:12:48 አዲሱ የሹክሹክታ ቻናል ይኸው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሹክሹክታዎች እንደተለቀቁ እንዲደርሳችሁ የደውሏን ምልክት ይጫኑ። ያጋሩ!!
https://www.youtube.com/channel/UC01ytcuIw1bJnUNqSw-9uXw
10.4K views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 02:13:04

1.9K views23:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 20:39:58

6.3K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 20:30:37 ውድ የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች፤ ዩቱብ የሚያደርግብን ጫና አሁንም እንደቀጠለ ነው። ትናንት እና ከዚያም በፊት የዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜናዎች እንዳይታዩ በተለይ ለአፕ ተጠቃሚዎች ድምጹን አጥፍቶብን ነበር። ብዙዎቻችሁም ይህን ችግር ተጋፍጣችሁታል። ለመጠባበቂያ የሚሆን ሹክሹክታ የሚል አዲስ ቻናል ከፍተናል። ዛሬ ሹክሹክታ ይለቀቅበታል። ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ አዲሱን ሹክሹክታ ብቻ የሚለቀቅበትን ቻናል ይቀላቀሉ። እንደተጫነ እንዲደርሳችሁም የደውሏን ምልክት ይጫኑ።
https://www.youtube.com/channel/UC01ytcuIw1bJnUNqSw-9uXw
6.5K views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 19:04:15

7.4K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 17:35:44 ሕወሃት ከጦርነት በፊት ይሰራዋል ብለን በጥብቅ ጥንቃቄ ካስቀመጥናቸው 14 ነገሮች አንዱ የእሳት አደጋ መፍጠር ነው። ይኸው የደሴው አንዱ ነው። ይህን የጥንቃቄ መል ዕክት ዛሬም መመልከቱ አይጎዳም።


9.1K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 16:14:46

9.5K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 07:51:17 በአዲሱ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ረቂቅ መመሪያ ለትምህርት፣ ስልጠና፣ ህትመትና የጤና አገልግሎት ዘርፎች የታክስ እፎይታ ያልተቀመጠ ሲሆን በአንፃሩ ከአልኮል ጋር ለተገናኙ ኢንቨስትመንቶች እፎይታ እንደሚሰጥ ካፒታል ጋዜጣ ዛሬ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው አዲስ መመሪያ ማውጣት ያስፈለገው ኢንቨስተሮችን ለማበረታታ በሚል ከሁለት አመት በፊት የወጣውን አዋጅ ተከትሎ ማሻሻያ ለማድረግ ነው፡፡ በዚህ መመሪያ መሰረት የጨርቃ ጨርቅና የአልባሳት አምራች ኢንዱስትሪዎች፣ የቆዳና ቆዳ አምራች ኢንዱስትሪዎች፣ የምግብ ኢንዱስትሪና የኬሚካልና ኬሚካል ውጤቶች ኢንዱስትሪዎች የታክስ እፎይታና ሌሎችም ማበረታቻዎችና ቅድሚያ ይሰጣቸዋል ተብሏል፡፡ እንደዘገባው የመጠጥ ኢንዱስትሪን በሚመለከት መመሪያው የአልኮል መጠጦችን ለሚያመርቱ ከአንድ እስከ ሁለት አመት የገቢ ግብር እንዳይከፍሉ የሚደነግግ ሲሆን፣ የወይን ጠጅ ለሚያመርቱ ኢንዱትሪዎች ደግሞ ከሶስት እስከ አራት አመት እፎይታን አስቀምጧል፡፡ መመሪያው በተመሳሳይ ለቢራና የቢራ ብቅል አምራቾችም ከሁለት እስከ ሶስት አመት የእፎይታ ጊዜ እንደሰጣቸው የጠቆመው ዘገባው ከጤናው ዘርፍ ለስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል ብቻ እስከ ሶስት አመት የሚደርስ ከታክስ ነፃ ጊዜ መፍቀዱን አስረድቷል፡፡ ይሁንና የሆስፒታል አገልግሎት፣ የምርመራ አገልግሎትና የክሊኒክ አገልግሎት ከእፎይታው ውጭ እንዲሆኑ ረቂቅ መመሪያው ማስቀመጡን ገልፆም በተመሳሳይ የቱሪዝም፣ የኮንስትራክሽንና የህትመት ኢንዱስትሪዎች ከዚህ በፊት እንደነበረው የታክስ እፎይታ ጊዜ እንደሌላቸው መደንገጉንና ይህ ግን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን ዘርፍ እንደማይጨምር አስታውቋል፡፡
12.1K views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ