Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.78K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 182

2022-06-05 19:15:34

6.8K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 17:17:35

7.8K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 04:25:29

169 views01:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 20:50:00

5.2K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 20:34:33 በዩቱብ ቴክኒካል ችግር ነው የዘገየው፤ ይቅርታ!
የዕለቱ የዘ-ሐበሻ ዜና ከደቂቃዎች በኋላ ይለቀቃል።
5.7K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 17:08:46

7.7K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 13:54:06
አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብአዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት በአፋር ክልል ሰርዶ ኬላ ተገኝተው ተመልክተዋል።

በጉብኝቱ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል አርባ እንዲሁም ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መንግሥት ወደ ትግራይ ክልል የሚላኩ ሰብአዊ እርዳታዎች ለማሳለጥ እያደረገ ከሚገኘው ሁሉን አቀፍ ጥረት በተጓዳኝ አሸባሪው ህወሓት ለጥፋት ዓላማው ሊጠቀምባቸው የሚችሉ ቁሳቁሶች እንዳይተላለፉ በትኩረት እንዲሠራ ማሳሰባቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
9.6K views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 02:25:12 ዛሬ አዲሱ ሹክሹክታ የሚለቀቅበት፤ አዲሱ የሹክሹክታ የዩቱብ ቻናል ይኼ ብቻ ነው።
https://www.youtube.com/channel/UC01ytcuIw1bJnUNqSw-9uXw
967 views23:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 00:47:33

1.7K views21:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 20:50:47

5.8K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ