Get Mystery Box with random crypto!

Zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha Z
ርዕሶች ከሰርጥ:
Ethiopia
Adama
የቴሌግራም ቻናል አርማ zehabeshanews — Zehabesha
ርዕሶች ከሰርጥ:
Ethiopia
Adama
የሰርጥ አድራሻ: @zehabeshanews
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 58.64K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopian News

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 181

2022-06-08 17:17:33

12.3K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 15:08:06 አዲሱን የሹክሹክታ ቻናል ይቀላቀሉ።
https://www.youtube.com/channel/UC01ytcuIw1bJnUNqSw-9uXw
12.4K views12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 09:27:43

3.8K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 01:16:32

6.7K views22:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 22:30:38
ትናንት ምሽት ታፍና ተወስዳ እንደነበር የተዘገበላት ሜሮን ታደለ ቤቷ ገብታለች:: ሜሮን "ለተጨነቃቹሁልኝ ሁሉ በሰላም ቤቴ ገብቻለሁ" ብላለች::
8.2K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 20:57:25
ሩሲያና ሶሪያ በጎላን ተራራ አካባቢ የጋራ የአየር ሀይል ልምምድ ማድረጋቸውን አርቲ ዘግቧል።
9.7K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 20:46:43
የት ነች? - ሜሮን ትናንት ታግታ ከተወሰደች በሗላ እስካሁን የት እንዳለች አይታወቅም::
9.8K viewsedited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 19:31:51

10.1K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 17:36:19
ቱርክ አማራ ክልል በባህር ዳርና የተለያዩ አካባቢዎች በኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ።

በዛሬው እለት ከቱርክ አምባሳደር ያፕራካፕ አልፕ ጋር የአብክመ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በጋራ የልማት ኢንቨስትመንት ዙሪያ ውይይት አደረጉ።

አንባሳደሯ ባህርዳር ከተማ ለሁለንተናዊ ልማት የሚውሉ በርካታ ገጸ-በረከቶች የሚገኙባት ውብ ከተማ በመሆኗ ቱርክ የልማት አጋር እንድትሆን ተጠይቀዋል።
10.9K views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 16:59:20

10.1K views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ