Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች፤ ዩቱብ የሚያደርግብን ጫና አሁንም እንደቀጠለ ነው። ትናንት እና ከዚያም | Zehabesha

ውድ የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች፤ ዩቱብ የሚያደርግብን ጫና አሁንም እንደቀጠለ ነው። ትናንት እና ከዚያም በፊት የዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜናዎች እንዳይታዩ በተለይ ለአፕ ተጠቃሚዎች ድምጹን አጥፍቶብን ነበር። ብዙዎቻችሁም ይህን ችግር ተጋፍጣችሁታል። ለመጠባበቂያ የሚሆን ሹክሹክታ የሚል አዲስ ቻናል ከፍተናል። ዛሬ ሹክሹክታ ይለቀቅበታል። ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ አዲሱን ሹክሹክታ ብቻ የሚለቀቅበትን ቻናል ይቀላቀሉ። እንደተጫነ እንዲደርሳችሁም የደውሏን ምልክት ይጫኑ።
https://www.youtube.com/channel/UC01ytcuIw1bJnUNqSw-9uXw