Get Mystery Box with random crypto!

ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የሰርጥ አድራሻ: @ortodoxmezmur
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 135.77K
የሰርጥ መግለጫ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ አሜን።
. ዝማሬ ዳዊት
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች, መዝሙራት እና ወረባትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ።
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
@zmaredawit_messengerbot ላይ
ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2023-11-15 10:04:37
13.9K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-13 22:48:24
የቅዳሴ ትምህርታችንን ቀጣዩ ክፍል ተልኳል።

ሁላችሁም እያዳመጣችሁ እና እየተለማመዳችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን።

የበለጠ ሌሎች የቅዳሴ ዜማዎችን እና የሕይወት ትምህርቶችን ማግኘት ለምትፈልጉ

ቲክቶክ ላይ @hadafe_nefese ብላችሁ search በማድረግ ታገኙናላችሁ ፎሎ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
16.5K views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-13 14:01:29 #ገሊላ_እትዊ

እመቤቴ እሰከ መቼ
በባዕደ ሀገር ትኖርያለሽ /2/
ገሊላ ግቢ/4/ ሐገርሽ ገሊላ ግቢ/2/

ገሊላ እትዊ/4/ ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/

እመቤቴ ማርያም ገሊላ እትዊ
ሰደቱ ይበቃሽል ገሊላ እትዊ
ሄሮድስ ሞቷልብሎ ገሊላ እትዊ
ገብርኤል ነገሮሽል ገሊላ እትዊ
በእሳት ሰርገላ ገሊላ እትዊ
ዑራኤል ይመራሻል ገሊላ እትዊ

ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/

የዝናቡን ጌታ ገሊላ እትዊ
እናቱ ሁነሽ ሳለ ገሊላ እትዊ
ሰይጣን በሰው አድሮ ገሊላ እትዊ
ውሃ ጥም ጸንቶብሽ ገሊላ እትዊ
አፈሽ ደርቆ ዋለ ገሊላ እትዊ
ይበቃል እናቴ ገሊላ እትዊ
ረሀብ ጥማትሽ ገሊላ እትዊ
ሂጅ ወደ ገሊላ ገሊላ እትዊ
ወደ ዘመድችሽ ገሊላ እትዊ

ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/

የሰማዕታት አክሊል ገሊላ እትዊ
የፃድቃን እናት ገሊላ እትዊ
ባርከሽ ሰጠሻቸው ገሊላ እትዊ
መከራን ስድት ገሊላ እትዊ
እኛም ይታደለን ገሊላ እትዊ
የአንቺው በረከት ገሊላ እትዊ

ሐገርኪ ገሊላ እትዊ/2/

ገጽሽ ብሩህ መልካም ገሊላ እትዊ
ልክ እንደ ፀሐይ ገሊላ እትዊ
እግዝእትነ ማርያም ገሊላ እትዊ
እሙ ለአዶናይ ገሊላ እትዊ
አይገባም ለአንቺ ገሊላ እትዊ
መከራ ስቃይ ገሊላ እትዊ

ሐገርኪ ገሊላ እትዊ /2/
ገሊላ ግቢ /4/ አገርሽ ገሊላ ግቢ/2/

ዘማሪ
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
16.2K views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-12 20:41:11 የተወደድከው ወንድሜ የተወደድሽው እህቴ ዛሬ የእግዚአብሔርን ቃል የምታገኝበትን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል እንድትከታተል ልጋብዝህ ነው የመጣሁት። በእዚህ ቻናል ዝማሬዎች ቃለ እግዚአብሔር የቅዳሴ ትምህርት በቀላሉ ለመማር የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍት ማግኘት ከፈለጋችሁ እና የተለያዩ ጽሑፍ እና ፎቶዎች ከፈለጋችሁ እዚህ ታገኛላችሁ። ይሄንን ቻናል ከተቀላቀልኩ ጀምሮ መንፈሳዊ ሕይወቴን እንዲያድግ…
16.2K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-12 20:41:10 የተወደድከው ወንድሜ
የተወደድሽው እህቴ
ዛሬ የእግዚአብሔርን ቃል የምታገኝበትን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል እንድትከታተል ልጋብዝህ ነው
የመጣሁት።

በእዚህ ቻናል ዝማሬዎች
ቃለ እግዚአብሔር
የቅዳሴ ትምህርት በቀላሉ ለመማር
የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍት ማግኘት ከፈለጋችሁ እና
የተለያዩ ጽሑፍ እና ፎቶዎች ከፈለጋችሁ እዚህ ታገኛላችሁ።

ይሄንን ቻናል ከተቀላቀልኩ ጀምሮ መንፈሳዊ ሕይወቴን እንዲያድግ ረድቶኛል አንተም/ቺም አሁን በመቀላቀል ትጠቀሙበት ዘንድ እለምናለሁ።

እንደተቀላቀላችሁ ቻናሉን። ተቀላቅለናል ብላችሁ ንገሩኝ።


https://t.me/ortodoxmezmur
16.6K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-12 20:40:44 ሰላም የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን

እኔ ዲያቆን ዳግማዊ ሰለሞን እባላለሁ ከዝማሬ ዳዊት ቻናል አስተባባሪዎች መካከል አንዱ ስሆን እኔ እና አገልጋይ ወንድሞቼ ይሄንን ቻናል ለብዙዎች
ኦርቶዶክሳዊያን የሚጠቅም እና መንፈሳዊ ትምህርት የሚገኝበት እንዲሆን ከቀን ከሌሊት
እየሰራን እንገኛለን። ነገር ግን ባለፉት 4 ወራት
ከ140,000 ወደ 135,800 የቻናላችን ተከታዮች ቀንሰዋል ።

በተለያዩ አጋጣሚዎች እንደ ቻናል ማስተካከል ያለብን ነገር ካለ እንድትጠቁሙን ስንጠይቅ ነበር።
ነገር ግን ይሄ ቻናል እስከ አሁንም ድረስ የቆመው
በእናንተ ድጋፍ እና ብርታት ነውና። አሁንም ይሄንን
ቻናል ወደ ቀደመ ቦታው መመለስ የእናንተም ድርሻ ይሆናል።


ስለዚህ ኦርቶዶክሳዊያን የዝማሬ ዳዊት አባላት
የቅዳሴው ትምህርት፣ሌሎችም ዝማሬዎች እና መንፈሳዊ ሕይወትን ያተኮሩ ትምህርቶች እንዲቀጥሉ ከእዚህ በኋላ ከእናንተ የሚጠበቀው።

ለምታውቋቸው ስልካችሁ ላይ፣ቴሌግራማችሁ ላይ ላሉ 100 ኦርቶዶክሳዊያን ይሄንን ከታች የምንልክላችሁ የቻናሉን ሊንክ እና መልእክት ትልኩላቸው ዘንድ በታላቅ ፍቅር እና አክብሮት እንጠይቃለን።

እስከ አሁን እኛ በእግዚአብሔር ቸርነት ደከምን
እናንተ ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቻችን ደግሞ
የእኛን ድካም የምታግዙን ከሆነ አሁን እኛን ደግፋችሁ የሳምራዊቷን ሴት አገልግሎት በሚመስል መልኩ ለብዙዎች የሚደርሰውን ይህንን የወንጌል ቃል በመላክ ከምናዘጋጀው መንፈሳዊ ማዕድ እንዲካፈሉ ታደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን
14.5K views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-12 20:34:53
13.7K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-11 14:28:45 ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ፤ እነሆ የተወደደች ማኅሌተ ጽጌ ተፈጸመ!

ሥርዓተ ማኅሌት ዘዘመነ ጽጌ "በዓለ ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ፣ ወኢዮብ ጻድቅ፣ ወአቤል" "፮ኛ ሳምንት" "ተፈጸመ"

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ፤ ለክርስቶስ ይደሉ ስብሐት፤ ለዘአብጽሐነ እስከ ዛቲ ሰዓት፤ እግዚአ ለሰንበት፤ አኮቴተ ነዓርግ ለመንግሥትከ፤ ምድረ በጽጌ አሠርጎከ።

ማኅሌተ ጽጌ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስዕልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ፤ ዘኢየኃልቅ ስብሐተ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ፤ ተአምርኪ ማርያም ከመ አጠየቀ፤ ጸውዖ ስምኪ ያነሥእ ዘወድቀ፤ ኃጥአኒ ይሬሲ ጻድቀ።

ወረብ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስዕልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ/፪/
ዘኢየኃልቅ "ስብሐተ"/፪/ እንዘ እሴብሐኪ/፪/

ዚቅ
እለ ትነብሩ ተንሥኡ፤ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ፤ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውኡ፤ ቁሙ ወአጽምዑ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምዑ፤ ጸልዩ ቅድመ ስዕላ ለቅድስት ድንግል፤ መርዓተ አብ ወእመ በግዑ።

ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።

ወረብ
እንዘ ተሐቅፊዮ "ለሕፃንኪ"/፪/ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ/፪/
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ሚካኤል/፪/

ዚቅ
ንዒ ርግብየ ሰላማዊት፤ ንባብኪ አዳም፤ ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላዕክት፤ አልቦ ዘይመስል ዘከማኪ ክብረ፤ እግዚአ ለሰንበት በማኅፀንኪ ተጸውረ።

ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኲሎሙ መላእክት፤ ከመ ታዕርጊ ጸሎተነ ጊዜ መንፈቀ ሌሊት።

ማኅሌተ ጽጌ
ሰዊተ ሥርናዩ ለታዴዎስ ወለበርተሎሜዎስ ወይኑ፤ እንተ ጸገይኪ አስካለ በዕለተ ተከልኪ እደ የማኑ፤ ማርያም ለጴጥሮስ ጽላሎቱ ወለጳውሎስ ሰበኑ፤ ብኪ ምውታን ሕያዋነ ኮኑ፤ ወሐዋርያት መላእክተ በሰማይ ኮነኑ።

ወረብ
ማርያም ለጴጥሮስ "ጽላሎቱ"/፪/ ወለጳውሎስ ሰበኑ/፪/
ወሐዋርያት "መላእክተ"/፪/ በሰማይ ኮነኑ/፪/

ዚቅ
ኦ መድኃኒት ለነገሥት፤ ማኅበረ ቅዱሳን የዓውዱኪ፤ ነቢያት የዓኲቱኪ፤ ወሐዋርያት ይሴብሑኪ፤ እስመ ኪያኪ ኀቤ ለታዕካሁ ከመ ትኲኒዮሙ ማኅደረ፤ መላእክት ይኬልሉኪ፤ ጻድቃን ይባርኩኪ፤ አበው ይገንዩ ለኪ፤ እስመ ኪያኪ ኀቤ ለታዕካሁ ከመ ትኲኒዮሙ ማኅደረ።

ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቌ ባሕርይ ዘየኀቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤ አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።

ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየኀቱ እምዕንቊ ባሕርይ/፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ መንግስቱ ለሕዝበ ክርስቲያን/፪/

ዚቅ
ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት፤ ወስብሕት በሐዋርያት፤ አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ፤ ወትምክሕተ ቤቱ ለ፳ኤል።

ማኅሌተ ጽጌ
ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ አርአያ ኮስኮስ ዘብሩር፤ ተአምርኪ ንፁሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፤ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፤ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፤ ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር።

ወረብ
ናሁ "ተፈጸመ"/፪/ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ/፪/
"አስምኪ ቦቱ"/፪/ ንግሥተ ሰማያት /፪/

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ ጥቀ አዳም መላትኅኪ ከመ ማዕነቅ፤ ይግበሩ ለኪ ኮስኮሰ ወርቅ።

ሰቆቃወ ድንግል
ተመየጢ እግዝእትየ ሀገረኪ ናዝሬተ፤ ወኢትጎንድዪ በግብጽ ከመ ዘአልብኪ ቤተ፤ በላዕሌኪ አልቦ እንተ ያመጽእ ሁከተ፤ ለወልድኪ ዘየኃሥሦ ይእዜሰ ሞተ፤ በከመ ነገሮ መልአክ ለዮሴፍ ብሥራተ።

ወረብ
"ተመየጢ"/፪/ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ/፪/
ወኢትጎንድዪ "በግብጽ"/፪/ ከመ ዘአልብኪ ቤተ/፪/

ዚቅ
ሃሌ ሉያ፤ ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት፤ ወንርዓይ ብኪ ሰላመ፤ ምንተኑ ትኔጽሩ በእንተ ሰላመ ሰጣዊት፤ እንተ ትሔውጽ እምርኁቅ፤ ከመ መድብለ ማኅበር ሑረታቲሀ ዘበስን ለወለተ አሚናዳብ።

መዝሙር
በ፮: ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ፤ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበት፤ ወጸገወነ ዕረፍተ ከመ ንትፈሣሕ ኅቡረ፤ አዕጻዳተ ወይን ጸገዩ፤ ቀንሞስ ፈረየ፤ ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ ከመ ፩ እምእሉ።

ዓራራይ
በሰንበት እውራነ መርሐ፤ በሰንበት አጋንንተ አውጽአ፤ እለ ለምጽ አንጽሐ፤ ቃለ ማዕነቅ ተሰምዓ በምድርነ፤ ሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት።

ዕዝል
መንክር ግብሩ ለ፩ እግዚአብሔር አብ ዘላዕለ ኲሉ፤ መንክር ግብሩ ለዘሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት፤ መንክር ግብሩ ለዘአሠርገዋ ለምድር በጽጌያት፤ መንክር ግብሩ ለዘገብረ ብርሃናተ ዓበይተ ባሕቲቱ።

ሰላም
ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሐረገ ወይን፤ እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕፁቂሃ ሐረገ ወይን፤ እንተ በሥሉስ ትትገመድ፤ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት ሐረገ ወይን፤ ሲሳዮሙ ለቅዱሳን ሐረገ ወይን፤ ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ፤ ወጸገወ ሰላመ ለኵሉ።

መልካም በዓል
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
16.3K views11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-11 10:16:55 የተወደድከው ወንድሜ የተወደድሽው እህቴ ዛሬ የእግዚአብሔርን ቃል የምታገኝበትን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል እንድትከታተል ልጋብዝህ ነው የመጣሁት። በእዚህ ቻናል ዝማሬዎች ቃለ እግዚአብሔር የቅዳሴ ትምህርት በቀላሉ ለመማር የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍት ማግኘት ከፈለጋችሁ እና የተለያዩ ጽሑፍ እና ፎቶዎች ከፈለጋችሁ እዚህ ታገኛላችሁ። ይሄንን ቻናል ከተቀላቀልኩ ጀምሮ መንፈሳዊ ሕይወቴን እንዲያድግ…
14.4K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-11 10:16:38 የተወደድከው ወንድሜ
የተወደድሽው እህቴ
ዛሬ የእግዚአብሔርን ቃል የምታገኝበትን ኦርቶዶክሳዊ ቻናል እንድትከታተል ልጋብዝህ ነው
የመጣሁት።

በእዚህ ቻናል ዝማሬዎች
ቃለ እግዚአብሔር
የቅዳሴ ትምህርት በቀላሉ ለመማር
የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍት ማግኘት ከፈለጋችሁ እና
የተለያዩ ጽሑፍ እና ፎቶዎች ከፈለጋችሁ እዚህ ታገኛላችሁ።

ይሄንን ቻናል ከተቀላቀልኩ ጀምሮ መንፈሳዊ ሕይወቴን እንዲያድግ ረድቶኛል አንተም/ቺም አሁን በመቀላቀል ትጠቀሙበት ዘንድ እለምናለሁ።

እንደተቀላቀላችሁ ቻናሉን። ተቀላቅለናል ብላችሁ ንገሩኝ።


https://t.me/ortodoxmezmur
14.7K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ