Get Mystery Box with random crypto!

ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የሰርጥ አድራሻ: @ortodoxmezmur
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 135.77K
የሰርጥ መግለጫ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ አሜን።
. ዝማሬ ዳዊት
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች, መዝሙራት እና ወረባትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ።
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
@zmaredawit_messengerbot ላይ
ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2023-11-03 21:39:13 ምሥጢረ ጥምቀት ክፍል ፫
16.1K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-03 21:39:12 ምሥጢረ ጥምቀት ክፍል ፪
ጥምቀት ለምን ያስፈልጋል
15.3K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-03 21:39:12 ምሥጢረ ጥምቀት መግቢያ
ለምን ምሥጢር ተባለ
ወንዶች በ40 ሴቶች በ80 ቀን ለምን ይጠመቃሉ? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
13.9K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-03 21:39:12 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

ሠላም የተወደዳችሁ የዝማሬ ዳዊት ተከታታዮች?
እስከ አሁን ድረስ ምሥጢረ ሥላሴ እና ምሥጢረ ሥጋዌን ያየን ሲሆን በእነዚህ ርዕሶች ላይ ጥያቄዎች ካላችሁ አሁን መጠየቅ ትችላላችሁ። ሰብስበን መልስ እንሰጣለን።
14.2K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-03 21:39:11 ምሥጢረ ሥጋዌ ክፍል ፬
13.8K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 20:30:22
ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ ። # ይቀላቀሉን https://t.me/joinchat/AAAAAE5K_dyT2-AYoTAW5A
4.1K views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 12:27:46
የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ

ምንጭ: EOTC TV
7.8K views09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 09:33:22
ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ የምስራች ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን ልዩ በሆነ የክረምት ዝግጅት በ፱ኛው ዙር ትምህርት ተመልሷል።

በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን ለጀማሪዎች ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰናልና ከታች በተቀመጠው ፎርም ተመዝግበው ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።

ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።

ለመመዝገብ በዚህ ይጠቀሙ https://forms.gle/Hh3ivcARauXyd5A58


ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በትሕትና እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃ በ @Geez202 ወይም ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።

መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez - 0977682046
8.0K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 09:17:54
እንደምን አደራችሁ እህቶቼ እና ወንድሞቼ?

ክርስቶስ ኢየሱስ ተወልዶላቹህል: እናንተም አባቴ ሆይ ከልደትህ ጀምሮ እስከ ስቅለትህ በልባችን ውስጥ ኑርልን; ፍቅርህን ሳልብን; የአባትነት ፍቅርህ ከአቅማችን በላይ ሆኖ ሁል ጊዜ ስናስብህ እንባችን በፍቅርህ ይፍሰስ

ኑሮዬ;ውሎዬ; ደስታዬ አንተ ሁንልኝ::

ሰዎች የማማርህ/ሽ ምሥጢር ምንድነው? እንደዚህ ሰላምን ማግኘትሽ? እያሉ ሲጠይቁኝ ትላንትናዬን በቁስሉ ያጠፋልኝ: ዛሬዬን በሩህሩህ አይኖቹ የሰራልኝ; ገደሉን በእቅፉ ያሻገረኝ;

በማየት ብቻ ልቤን የሚያውቅብኝ

አባቴ;ጌታዬ;ሠላሜ;ወዳጄ; እግዚአብሔር ነው ብለን የምንመሰክርበትን ዕለት እርሱ ያድለን::

በእዚህ ድምጽ ውስጥ

1.ጸሎት ምን እንደሆነ
2.ጸሎት መጀመርያ ማን እንደ ጀመረ?
3.ጸሎት ስናደርግ ልባችን ሁል ጊዜ ይሰራረቃል አይደል?
ለእርሱ መፍትሔው ምንድነው?
እና ሌሎችም

እንድታዳምጡ እጋብዛለሁ
4.3K views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 09:17:54 ትላንትና በጠየቃችሁት መሠረት


ጸሎት/ቅዳሴ በምናደርስበት ጊዜ ሐሳባችን ይበታተናል እና ሐሳባችንን ለመሰብሰብ ምን እናድርግ የሚለውን ጥያቄ ስለ ጸሎት ያዘጋጀነው ትምህርት ስላለ። ከልባችሁ ሆናችሁ ታዳምጡት ዘንድ እና

ትምህርቱ ላይ ያሉትን መፍትሔቶች ሐሳባችሁ እንዳይሰራረቅ ከዛሬ ጀምሮ ከልባችሁ ትፈጽሙት ዘንድ በትኅትና እንጠይቃለን መልካም ትምህርት።


እባካችሁ እነዚህን እና የመሳሰሉትን ትምህርቶች ጓደኞቻችሁ፣ቤተሰቦቻችሁ እኝዲያገኙ ወደ እዚህ ቻናል እንዲገቡ ጋብዟቸው።


ወደ እዚህ ቻናል የመግቢያው ሊንክ እነሆ

https://t.me/ortodoxmezmur
https://t.me/ortodoxmezmur
https://t.me/ortodoxmezmur
https://t.me/ortodoxmezmur
https://t.me/ortodoxmezmur
https://t.me/ortodoxmezmur
https://t.me/ortodoxmezmur
https://t.me/ortodoxmezmur
5.0K viewsedited  06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ