Get Mystery Box with random crypto!

ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit

የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur — ዝማሬ ዳዊት - Zimare Dawit
የሰርጥ አድራሻ: @ortodoxmezmur
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 135.77K
የሰርጥ መግለጫ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ አሜን።
. ዝማሬ ዳዊት
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች, መዝሙራት እና ወረባትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ።
ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት
@zmaredawit_messengerbot ላይ
ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2023-07-06 08:26:19
እግዚአብሔር አምላክ ሰዎችን የሚያሳስተዉን ሴጣንን ለምን አላጠፋውም? የቤተክርስቲያን አስተምሮ በዚህ ላይ ምን ይመስላል?
ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ

ትምህርቱን ከስር ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል!





5.6K views05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 22:08:24 እኔ ምጠይቀው 1,ያመነ የተጠመቀ ነው የሚድነው 40እና 80ቀን ያልሞላው ህፃን ህይወቱ ቢያልፍ እንዴት ነው ሚሆነው 2,የአብርሀምና የሣራ ሙሉ ታሪካቸውን ማወቅ በጣም እፈልጋለሁ 3,ቅዳሴ ሳስቀድስ በሀሳብ እንዳልሔድና እየገባኝ እንዳስቀድስ ምን ላድርግ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
7.5K views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 22:04:50
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አረፈዳችሁ የኔ ጥያቄ የነበረው 1 እግዚአብሔር ከእኔ በሰተቀር ቅርስ ቀርሳችሁ ወይም ስላችሁ(ምሰለ አዕድኖ) አተስገዱ የሚል የመጻፍ ቅዱስ ቃል አለ??? ካለስ 2 የሰማዕታትን እና ... የሌሎች ፃድቃን ምስል ሰዕል አንስቶ መስገድ በመፃፍ ቅዱስ ላይ አለ(ስገዱ የሚል) ወይስ በልማድ ነው?? ።
7.2K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 21:58:49 ጥያቄ
1,አንዲት ሴት ከወለደች በኋላ ልጇን ክርስትና ሳታስነሳ ብትሞት ፍታት ይደረግላታል ወይ?
1ኛጢሞ 3፥1 ኤጲስ ቆጶስ አንድ ሚስት እንድትኖረው ይናገራል፤በቤተ ክርስቲያናችን ስርዓት ደግሞ ጳጳስ(ኤጲስ ቆጶስ) የሚሆነው ድንግል ነው ይህ እንዴት ነው?

መልስ በድምጹ ላይ ተልኳል አዳምጡት
6.4K viewsedited  18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 21:43:21 የእዚህም ስዕል ላዬ ትክክለኛው ሁለተኛው እና ሦስተኛው ነው
6.6K views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 21:42:37 ድምጹን አልሰማችሁትም መሰለኝ።

ትክክለኛው ስዕል የትኛው ነው እያላችሁ ነው።

ትክክለኛው ስዕል ሁለተኛው እና ሦስተኛው ስዕል ነው።

የመጀመሪያው ከምሥጢር አንጻር በትክክል የተሳለ አይደለም።

ለበለጠ እውቀት ከላዬ የተላከውን ድምጽ አዳምጡት
6.7K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 21:24:47
የቅዱስ ሚካኤል ላይ የስዕላቱን ልዩነት ተረዳችሁት???
6.8K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 19:38:06 አለምን ዞሬ አየሁት

አለምን ዞሬ አየሁት
ሁሉን በተራ ቀመስኩት /2/
ፈፅሞ የለም /2/
ሰላም እንደ ልጂሽ ቤት

ሀብቴን ንብረቴን ጨረስኩና
ጉልበቴ ሁሉ ደከመና /2/
ጎስቋላ ሆንኩኝ /2/
ደካማ የሌለው ጤና

ስቃ አሳስቃ ተቀብላ
መልኳን አስውባ ተኳኩላ /2/
ዛሬ ጣላችኝ /2/
ይቺ አለም አይረባም ብላ

የትላንትናው ወዳጆቼ
ዛሬ ሲሆኑ ጠላቶቼ /2/
ባክኜ ቀረሁ /2/
በዓለም ላይ ተንከራትቼ

የአባቴ ቤት ሲናፍቀኝ
ፍቅሩ ምህረቱ ትዝ ሲለኝ
ሁሉንም ትቼ/2/
ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁኝ

ልጁም አንድባል ባይገባኝ
ባሪያህ እሆን ዘንድ ቢፈቅድልኝ /2/
ጎስቋላ ልጁ ደካማ ልጁ
ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁ

እናቴ አንቺን ንቄ ትቼ
የአባቴን ቤት እረስቼ
ተሰቃየሁን ተንከራተትኩኝ
ልደሰት ባለም ገብቼ

አባቴ ሲያየኝ ተደስቶ
ጎረቤቶቹን ሁሉን ጠርቶ
ሠርጉን ደገስ /2/
የበደልኩትን ረስቶ

እስካሁን ድረስ በድያለው
አለም ደና ሁኝ አብቅቻለው
ወደ አባቴ ቤት/2/
ዳግመኛ ተመልሻለው

ማኅበረ ቅዱሳን
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
@ortodoxmezmur
6.0K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 18:56:02
#ታላቅ_መንፈሳዊ_ጉዞ
          
#መጋቢት_24_ተክለሃይማኖት
     
#ደብረሊባኖስ
ስልክ  ፦  
+251907748876
              
+251986677077

ጻዲቅን በጻዲቅ ስም የሚቀበል የጻዲቁን ዋጋ ያገኛል (ማቴ 10:41)

ተክለአብ ተክለወልድ ተክለመንፈስ ቅዱስ (የሥላሴ ተክል)
አባታችን ጻድቅ ተክለሃይማኖት
ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ደብረሊባኖስ ተክለሃይማኖት ገዳም የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቷል ፈጥነው ይመዝገቡ
የጉዞ ዋጋ
    ደርሶ መልስ መስተንግዶን ጨምሮ
/500
 ብር/
መነሻ ቦታ
⓵ ፒያሳ ጊዮርጊስ 12:00
⓶  አዲሱ ገበያ     12:30
መመዝገቢያ ቦታ ይደውሉ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :- እታች ባሉ ቁጥሮች ይደውሉ

በዚህ ይደውሉ 0907748876
                         
0986677077
ለጉዞ መረጃ https://t.me/ENATEZ
6.1K viewsedited  15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 18:29:41
ሰበር ዜና

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የሦስቱን አባቶችና የ20ቹን መነኮሳት ውግዘት ከዛሬ 21/07/2015 ዓ/ም ጀምሮ ማንሳቱን በመግለጫው አሳወቀ።

ውግዘቱ የተነሳላቸው ቤተ ክርስቲያን በሰጠቻቸው ማዕረግ እንዲጠሩም ገልጿል።

በዚህ መሠረት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ፣ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ብፁዕ አቡነ ዜና ማርቆስ ተብለው እንደሚጠሩና ወደ ነበረ የአባትነት ኃላፊነታቸው የሚመለሱ ሲሆን በይቅርታ የተመለሱት በቁጥር 20ዎቹ መነኮሳትም ቤተ ክርስቲያን በሰጠቻቸው የክህነት አገልግሎት እንዲያገለግሉ ሆኖ በምንኩስና ስማቸው እንዲጠራ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል።
5.6K views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ