Get Mystery Box with random crypto!

የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ገፅ

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodoxhymanot — የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ገፅ
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodoxhymanot — የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ገፅ
የሰርጥ አድራሻ: @orthodoxhymanot
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.65K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-02-10 07:05:58
መንግስት ኢንተርኔትን እንዳይሰራ አድርጓል። VPN ወይም Psiphon አፕልኬሽኖችን እያወረዳችሁ ተጠቀሙ። ወይም ደግሞ የሳፋሪኮም ሲሞችን ተጠቀሙ። መረጃውን ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው!

የግዮን አማራ የቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ!
https://t.me/Gionamhara
286 views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 16:41:30

182 views13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 13:34:50
“ድረሱልን” ወለቴ አሁናዊ ሁኔታ!
300 views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 08:27:06
ተመልከቱ ካህኑን ሲደበድባቸው…?

~ ሼር አድርጉት። ተቀባበሉት።

ባሁኑ ሰዓት መስቀል ይዞ መገኘት የሚያመጣው አደጋ ሕገወጥ የጦር መሳሪያ ይዞ ከመገኘት በላይ የከፋ ሆኗል። ካላመንክ የክሕነት ልብስ በመልበሳቸውና መስቀል በመያዛቸው የተነሳ ከሌሎች ተሳፋሪዎች ተለይተው በጸጥታ ኃይሎች የሚደበደቡትን ቀሳውስት ተመልከት።

መረጃው የመምህር ዘመድኩን በቀለ ነው!

ፈጣን መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara
333 views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 17:16:45 https://t.me/Orthodoxhymanot
364 views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 17:16:13 የስልጣነ ክህነት ቅብብሎሽ(Apostolic Succession)

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጌታ ደቀመዝሙር ወንጌላዊው ማርቆስ ጀምሮ ያልተቋረጠ የስልጣነ ክህነት ቅብብሎሽ አላት።

ያልተቋረጠው የእስክንድርያው መንበረ ማርቆስ ስልጣነ ክህነት ቅብብሎሽ እንደሚከተለው ነው:

1. ማርቆስ
2. አንያኖስ
3. ሜልያስ
4. ክርዳኑ
5. አምብርዮስ
6. ዮስጦስ
7. አውማንዮስ
8. መርክያኖስ
9. ክላውያኖስ
10. አክርጵያኖስ
11. ዮልዮስ
12. ድሜጥሮስ
13. ያሮክላ (ሔራክልስ)
14. ዲዮናስዮስ
15. መክሲሞስ
16. ቴዎናስ
17. ጴጥሮስ (ተፍጻሜተ ሰማዕት)
18. አኪላስ
19. እለእስክንድሮስ
20. አትናቴዎስ
21. ጴጥሮስ 2ኛ
22. ጢሞቴዎስ
23. ቴዎፍሎስ
24. ቄርሎስ
25. ዲዮስቆሮስ
26. ጢሞቴዎስ 2ኛ
27. ጴጥሮስ 3ኛ
28. አትናቴዎስ 2ኛ
29. ዮሐንስ
30. ዮሐንስ 2ኛ
31. ዲዮስቆሮስ 2ኛ
32. ጢሞቴዎስ 3ኛ
33. ቴዎዶስዮስ (ቴውዳስስ)
34. ጴጥሮስ 4ኛ
35. ድምያኖስ
36. አንስጣስዮስ
37. አንድራኒቆስ
38. ብንያሚን
39. ያቃቱ (አጋቶን)
40. ዮሐንስ 3ኛ
41. ይስሐቅ
42. ስምዖን
43. እለእስክንድሮስ 2ኛ
44. ቆዝሞስ
45. ቴዎድሮስ
46. ካኤል (ሚካኤል)
47. ሚናስ
48. ዮሐንስ 4ኛ
49. ማርቆስ 2ኛ
50. ያዕቆብ 1ኛ
51. ስምዖን 2ኛ
52. ዮሳብ 1ኛ (ዮሴፍ)
53. ካኤል (ሚካኤል) 2ኛ
54. ቆዝሞስ 2ኛ
55. ስንትዮ 1ኛ
56. ሚካኤል 1ኛ
57. ገብርኤል 1ኛ
58. ቆዝሞስ 3ኛ
59. መቃርዮስ 1ኛ
60. ታውፋኔዎስ
61. ሚናስ 2ኛ
62. አብርሃም
63. ፊላታዎስ
64. ዘካርያስ
65. ስንትዩ 2ኛ
66. ክርስቶዶሉ (ገብረ ክርስቶስ)
67. ቄርሎስ 2ኛ (ጌርሎስ)
68. ሚካኤል 2ኛ
69. መቃርዮስ 2ኛ (መቃርስ)
70. ገብርኤል 2ኛ
71. ሚካኤል 3ኛ
72. ዮሐንስ 5ኛ
73. ማርቆስ 3ኛ
74. ዮሐንስ 6ኛ
75. ቄርሎስ 3ኛ
76. አትናቴዎስ 3ኛ
77. ገብርኤል 3ኛ
78. ዮሐንስ 7ኛ
79. ታውዳስዮስ 2ኛ
80. ዮሐንስ 8ኛ
81. ዮሐንስ 9ኛ
82. ብንያሚን 2ኛ
83. ጴጥሮስ 5ኛ
84. ማርቆስ 4ኛ
85. ዮሐንስ
86. ገብርኤል 4ኛ
87. ማቴዎስ 1ኛ
88. ዮሐንስ 5ኛ
89. ዮሐንስ 11ኛ
90. ማቴዎስ 2ኛ
91. ገብርኤል 6ኛ
92. ሚካኤል 4ኛ
93. ዮሐንስ 12ኛ
94. ዮሐንስ 13ኛ
95. ገብርኤል 7ኛ
96. ዮሐንስ 14ኛ
97. ገብርኤል 8ኛ
98. ማርቆስ 5ኛ
99. ዮሐንስ 15ኛ
100. ማቴዎስ 3ኛ
101. ማርቆስ 6ኛ
102. ማቴዎስ 4ኛ
103. ዮሐንስ 16ኛ
104. ጴጥሮስ 6ኛ
105. ዮሐንስ 17ኛ
106. ማርቆስ 7ኛ
107. ዮሐንስ 18ኛ
108. ማርቆስ 8ኛ
109. ጴጥሮስ 7ኛ
110. ቄርሎስ 4ኛ
111. ጴጥሮስ 8ኛ
112. ቄርሎስ 5ኛ
113. ዮሐንስ 19ኛ
114. መቃርዮስ 3ኝእ
115. ዮሳብ (ዮሴፍ) 2ኛ
116. ቄርሎስ 6ኛ
117. ባሲልዮስ
118. ቴዎፍሎስ
119. ተክለሃይማኖት
120. መርቆሬዎስ
121. ጳውሎስ
122. ማትያስ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊት ናት!

ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤
² በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።

አንዲት ቤተክርስቲያን
አንድ ሲኖዶስ
አንድ መንበር
አንድ ፓትርያርክ
354 views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 11:38:05 Watch "አሳዛኝ ዜና ለተዋሕዶ ልጆች ሆስፒታል የገቡት ካህንና አንድ ወንድማችን አርፈዋል ሰማዕትነት ተቀብለዋል በረከታቸው ይደርብን #Shashemene ጸሎተ ፍትሃት" on YouTube


134 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 11:08:25
"እኔንም ከባለቤቴ መቃብር ጎን እንዳልቀበር የሚያደርገኝን አካል አጥብቄ እታገላለሁ!" - ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ

75 አመቴ ነው። ከስር ባለቤቴ በክብር ተቀብራለች። እኔንም ከባለቤቴ መቃብር ጎን እንዳልቀበር የሚያደርገኝን አካል አጥብቄ እታገላለሁ። ኦርቶዶክስን ለማፍረስ የሚሰሩ ሰዎች የመንግስት ድጋፍ አላቸው። መንግስት ህግ ከማስከበር አልፎ፣ ህገወጦችን እየደገፈ  ነው።

አንድ አብነት እንውሰድ፣ ከአብይ አህመድ ካቢኔዎች የተወሰኑት ተሰባስበው "የራሳችን መንግስት መስርተናል !" ቢሉ ፤ አብይ አህመድ ዝም ይላቸዋል ወይ?? አጣድፎ ነበር የሚያጠፋቸው።
156 views08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 13:35:11
294 views10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 13:35:10 “ወንድሞቼ ሆይ ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባችሁ እንደሙሉ ደስታ ቁጠሩት” ያዕቆብ 1፥2
የ2015 ዓ.ም የነነዌ ጾም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በገጠማት ችግር ምክንያት ከእስከዛሬው በተለየ መልኩ ሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ ከቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምህረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ሲል ቅዱስ ሲኖዶስ በአስተላለፈው ጥሪ መሠረት እየተጾመ ይገኛል፡፡
በዚህም በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ባሉ አብያተ ክርስቲያናት ምእመኑ የቅዱስ ሲኖዶስን ጥሪ በመቀበል ወደ እግዚአብሔር ጸሎተ ምሕላን ሲያቀርብ ተመልክተናል፡፡
አምላካችን እግዚአብሔር ልመናችንን ሰምቶ ከሚመጣው መዓት በቸርነቱ እንዲታደገን የጸሎት ትኩረት የሚያሳጡንን ሁሉ በመተውና ዓላማውን በመረዳት በጸሎት እንበርታ፡፡ ሐዋርያው ያዕቆብ (1፥2) “ወንድሞቼ ሆይ ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባችሁ እንደሙሉ ደስታ ቁጠሩት” በማለት እንደገለጸልን እኛም የሚያጋጥሙንን ችግሮች በዝምታ ብቻ በማለፍ መከራን በመቀበል እንድንጸና ይሁን እንላለን፡፡
የጥር 29 ቀን የጾመ ነነዌ ጸሎተ ምሕላ ፎቶ የተወሰኑትን ይመልከቱ፡፡
288 views10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ