Get Mystery Box with random crypto!

የስልጣነ ክህነት ቅብብሎሽ(Apostolic Succession) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ | የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ገፅ

የስልጣነ ክህነት ቅብብሎሽ(Apostolic Succession)

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጌታ ደቀመዝሙር ወንጌላዊው ማርቆስ ጀምሮ ያልተቋረጠ የስልጣነ ክህነት ቅብብሎሽ አላት።

ያልተቋረጠው የእስክንድርያው መንበረ ማርቆስ ስልጣነ ክህነት ቅብብሎሽ እንደሚከተለው ነው:

1. ማርቆስ
2. አንያኖስ
3. ሜልያስ
4. ክርዳኑ
5. አምብርዮስ
6. ዮስጦስ
7. አውማንዮስ
8. መርክያኖስ
9. ክላውያኖስ
10. አክርጵያኖስ
11. ዮልዮስ
12. ድሜጥሮስ
13. ያሮክላ (ሔራክልስ)
14. ዲዮናስዮስ
15. መክሲሞስ
16. ቴዎናስ
17. ጴጥሮስ (ተፍጻሜተ ሰማዕት)
18. አኪላስ
19. እለእስክንድሮስ
20. አትናቴዎስ
21. ጴጥሮስ 2ኛ
22. ጢሞቴዎስ
23. ቴዎፍሎስ
24. ቄርሎስ
25. ዲዮስቆሮስ
26. ጢሞቴዎስ 2ኛ
27. ጴጥሮስ 3ኛ
28. አትናቴዎስ 2ኛ
29. ዮሐንስ
30. ዮሐንስ 2ኛ
31. ዲዮስቆሮስ 2ኛ
32. ጢሞቴዎስ 3ኛ
33. ቴዎዶስዮስ (ቴውዳስስ)
34. ጴጥሮስ 4ኛ
35. ድምያኖስ
36. አንስጣስዮስ
37. አንድራኒቆስ
38. ብንያሚን
39. ያቃቱ (አጋቶን)
40. ዮሐንስ 3ኛ
41. ይስሐቅ
42. ስምዖን
43. እለእስክንድሮስ 2ኛ
44. ቆዝሞስ
45. ቴዎድሮስ
46. ካኤል (ሚካኤል)
47. ሚናስ
48. ዮሐንስ 4ኛ
49. ማርቆስ 2ኛ
50. ያዕቆብ 1ኛ
51. ስምዖን 2ኛ
52. ዮሳብ 1ኛ (ዮሴፍ)
53. ካኤል (ሚካኤል) 2ኛ
54. ቆዝሞስ 2ኛ
55. ስንትዮ 1ኛ
56. ሚካኤል 1ኛ
57. ገብርኤል 1ኛ
58. ቆዝሞስ 3ኛ
59. መቃርዮስ 1ኛ
60. ታውፋኔዎስ
61. ሚናስ 2ኛ
62. አብርሃም
63. ፊላታዎስ
64. ዘካርያስ
65. ስንትዩ 2ኛ
66. ክርስቶዶሉ (ገብረ ክርስቶስ)
67. ቄርሎስ 2ኛ (ጌርሎስ)
68. ሚካኤል 2ኛ
69. መቃርዮስ 2ኛ (መቃርስ)
70. ገብርኤል 2ኛ
71. ሚካኤል 3ኛ
72. ዮሐንስ 5ኛ
73. ማርቆስ 3ኛ
74. ዮሐንስ 6ኛ
75. ቄርሎስ 3ኛ
76. አትናቴዎስ 3ኛ
77. ገብርኤል 3ኛ
78. ዮሐንስ 7ኛ
79. ታውዳስዮስ 2ኛ
80. ዮሐንስ 8ኛ
81. ዮሐንስ 9ኛ
82. ብንያሚን 2ኛ
83. ጴጥሮስ 5ኛ
84. ማርቆስ 4ኛ
85. ዮሐንስ
86. ገብርኤል 4ኛ
87. ማቴዎስ 1ኛ
88. ዮሐንስ 5ኛ
89. ዮሐንስ 11ኛ
90. ማቴዎስ 2ኛ
91. ገብርኤል 6ኛ
92. ሚካኤል 4ኛ
93. ዮሐንስ 12ኛ
94. ዮሐንስ 13ኛ
95. ገብርኤል 7ኛ
96. ዮሐንስ 14ኛ
97. ገብርኤል 8ኛ
98. ማርቆስ 5ኛ
99. ዮሐንስ 15ኛ
100. ማቴዎስ 3ኛ
101. ማርቆስ 6ኛ
102. ማቴዎስ 4ኛ
103. ዮሐንስ 16ኛ
104. ጴጥሮስ 6ኛ
105. ዮሐንስ 17ኛ
106. ማርቆስ 7ኛ
107. ዮሐንስ 18ኛ
108. ማርቆስ 8ኛ
109. ጴጥሮስ 7ኛ
110. ቄርሎስ 4ኛ
111. ጴጥሮስ 8ኛ
112. ቄርሎስ 5ኛ
113. ዮሐንስ 19ኛ
114. መቃርዮስ 3ኝእ
115. ዮሳብ (ዮሴፍ) 2ኛ
116. ቄርሎስ 6ኛ
117. ባሲልዮስ
118. ቴዎፍሎስ
119. ተክለሃይማኖት
120. መርቆሬዎስ
121. ጳውሎስ
122. ማትያስ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊት ናት!

ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤
² በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።

አንዲት ቤተክርስቲያን
አንድ ሲኖዶስ
አንድ መንበር
አንድ ፓትርያርክ