Get Mystery Box with random crypto!

ተመልከቱ ካህኑን ሲደበድባቸው…? ~ ሼር አድርጉት። ተቀባበሉት። ባሁኑ ሰዓት መስቀል ይዞ መ | የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ገፅ

ተመልከቱ ካህኑን ሲደበድባቸው…?

~ ሼር አድርጉት። ተቀባበሉት።

ባሁኑ ሰዓት መስቀል ይዞ መገኘት የሚያመጣው አደጋ ሕገወጥ የጦር መሳሪያ ይዞ ከመገኘት በላይ የከፋ ሆኗል። ካላመንክ የክሕነት ልብስ በመልበሳቸውና መስቀል በመያዛቸው የተነሳ ከሌሎች ተሳፋሪዎች ተለይተው በጸጥታ ኃይሎች የሚደበደቡትን ቀሳውስት ተመልከት።

መረጃው የመምህር ዘመድኩን በቀለ ነው!

ፈጣን መረጃዎችን በቴሌግራም ገፃችን ይመልከቱ!
https://t.me/Gionamhara